External audit and assurance
የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋሉ
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልጉ
ተጫራቾች፡-
- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው
- በጫረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ስራው በተቀመጠለት ጊዜ ውስጥ በማጠናቀቅ ማህበሩ በሚወስነው ቦታ በመገኘት የምርመራ ሪፖርት ማቅረብ ለሚችሉ ተጫራቾች ስራውን በጨረታ መስጠት ይፈልጋል ፡፡
- ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በማዘጋጀት እስከ ሐምሌ 5/12/2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ ዘወተር በስራ ሠዓት በአዲስ አበባ ከተማ በአራዳ ክ/ከተማ ውስጥ ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ጽ/ቤት በአካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።
ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር፡-0911084087 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-08-11
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-08-11 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Merabicho School Former Students Association
- Published on: Addis Zemen (Aug 01, 2026)
- Posted at: 2026-08-01T07:35:19.000Z