External audit and assurance

ላይፍ ጌት የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2017 እና የ2018 የሂሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ላይፍ ጌት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከሃምሌ 27/2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ማህበር ድርጅት ኤጀንሲ 0108 በምዝገባ ቁጥር ተመዝግቦ ፍቃድ የተሰጠው ድርጅት ነው። ድርጅቱ 2017 እና የ2018 የሂሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል።

በመሆኑም፦ የስራ ዘርፉ የሚመለከታችሁ የሂሳብ ባለሞያ ላይፍ ጌት የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2017 እና የ2018 የስራ እንቅስቃሴው አጠቃላይ ሰነዶችን መሆኑን እየገለጽን። የስራ ቦታ አዲስ አበባ ላንቻ ወረዳ 04 በስተጀርባ መሆኑን አውቃችሁ በወጣው ማስታወቂያ ለመሳተፍ የሚችሉ የኦዲት አገልግሎት ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘተዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

1. የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ መስሪያ ቤት የተመዘገቡና ሕጋዊ የኦዲት ስራ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤

2. የግብር መክፈያ ቁጥር /TIN NUMBER/ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ፤

3. በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ /NGO/ ላይ 2 ሁለት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

4. ተጫራች ድርጅቱ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 3 የተዘረዘሩትን መረጃዎች እና ለስራው ያቀረበውን ዋጋ እንዲሁም ስራውን አጠናቆ የሚያስረክብበትን ጊዜ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርጎ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት በላይፍ ጌት የበጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ቢሮ አዲስ አበባ ላንቻ ወረዳ 04 በስተጀርባ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912408188/0925491935 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

ላይፍ ጌት የበጎ አድራጎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-06
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-06 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Life Gate Charity Organization
  • Published on: Addis Zemen (Aug 01, 2026)
  • Posted at: 2026-08-01T07:37:32.000Z
← Back to all tenders