Spare parts and accessories

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ.የተ.የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የቶዮታ መኪና 5L ዕቃ መለዋወጫ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የቶዮታ መኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት የቶዮታ መኪና 5L ዕቃ መለዋወጫ ገዥ በብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ እየገለጽን፡-

1.ተወዳዳሪዎች በጨረታ ለመወዳደር የሚችሉ ለመሆናቸው የንግድ ፈቃድ፤ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፊኬትና የዘመኑን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ ለመሆናቸው ከሚመለከተው ሕጋዊ አካል የተፃፈ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3.ተጫራቾች ጨረታውን 300 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

4.ማንኛውም ተጫራች ብር 30,000.00 (ሰላሣ ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 5. ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በኦርጂናል እና በኮፒ እያንዳንዱ ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን ማህተምና ፊርማ በማሳረፍና በፖስታ በማሸግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ዋናው መ/ቤት ኢአ 7ኛ ፎቅ ማስገባት አለባቸው፡፡

6.አሸናፊው ድርጅት በአምስት ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር መቶኛ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የስምምነቱን ውል መፈረም አለበት፡፡

7.የጨረታ መዝጊያው ሰዓት ከደረሰ እና የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡

8. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡

9. ጨረታው ኢአ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ሕንፃ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፋይ/ግዢ/ንብ/አስ/መምሪያ 7ኛ ፎቅ የሚከፈት ይሆናል፡፡

10. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል፡፡

11.የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል፡፡

12. የጨረታ መዝጊያው ሰዓት ከደረሰ እና የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡

13. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-

  • መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ
  • ስልክ ቁጥር 011 552 10 09 /011 552 14 58/ ፖ.ሣ.ቁ. 9515 ፋክስ 011 551 3654

አ/አበባ
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-17
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-17 14:30
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) ቀን ላይ ቀኑ የሥራ ቀን ከሆነ በዕለቱ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Wendo Trade and Investment Company
  • Buyer address: መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 7ኛ ፎቅ
  • Bid bond: 30,000.00 (ሰላሣ ሺ ብር)
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 01, 2026)
  • Posted at: 2026-08-01T07:53:52.000Z
← Back to all tenders