External audit and assurance

ሚራክል ኢንትግሬትድ ዴቭሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ሲቭል ሶሳይት በጎ አዳራጊ ድርጅት የ2017/18 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም የፋይናንስ ስራ በውጫዊ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ሚራክል ኢንትግሬትድ ዴቭሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ሲቭል ሶሳይት በጎ አዳራጊ ድርጅት የ2017/18 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም የፋይናንስ ስራ በውጫዊ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት መጫረት የሚችሉት፡-

  • በዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቲን ና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  • በስራ ሂደቱ ማንኛውም ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው

ስለዚህ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ የእያንዳንዱን ዝርዝር ዋጋ በመግለጽ በፖስታ አሽገው ዘወትር በስራ ሰዓት ሚራክል ኢንትግሬትድ ዴቭሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ሲቭል ሶሳይት በጎ አዳራጊ ድርጅት የሥራ ሂደት ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማኖር ይችላሉ።

ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ6ኛው ቀን ሲሆን የፖስታ ሳጥኑ በ5፡00 ሰዓት ታሽጎ 5፡30 ሰዓት ይከፈታል።

ዕለቱ የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በተመሳሳይ ሰዓት በቀጣይ ስራ ቀን ይከፈታል፡፡ ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

የጽ/ቤቱ ስልክ 0916863252/0919590698

ሚራክል ኢንትግሬትድ ዴቬሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ሲቭል ሶሳይት በጎ አዳራጊ ድርጅት

አድራሻ፡- ሀዋሳ ፒያሣ ንብ ኢንተርናሻናል ባንክ ህንጻ ላይ 10ኛ ፎቅ ቢሮ 02


Tender details

  • Deadline: 2026-08-07
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በ6ኛው ቀን በ5፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-07 12:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በ6ኛው ቀን በ5፡30 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Miracle Integrated Development Organization
  • Published on: Yedebub Nigat (Aug 01, 2026)
  • Posted at: 2026-08-01T08:34:59.000Z
← Back to all tenders