External audit and assurance
ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም. ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 0536 ዳግም ተመዝግቦ እየሰራ ይገኛል። በመሆኑም 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማቅረብ መወዳደር ይችላል።
1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ
2. የሙያ ፈቃድ
3. የስራ ልምድ
4. የሶስት አመት የዋጋ ግምት
5. ስራውን ጨርሶ የማስረከቢያ ጊዜ
6. በአዲሱ የመንግስት የኦዲት ሪፖርት አሰራር (IPSAS) ማቅረብ የሚችሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 09332192025/0913959973/ 0911703945 መደወል ይችላሉ። አድራሻ ሀና ቀለበት በወረዳ 11 ወደ 58 በሚወስደው መንገድ ብረት ድልድይ አካባቢ እንገኛለን።
ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል
Tender details
- Deadline: 2026-08-06
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-08-06 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Compassion Family International
- Published on: Addis Zemen (Aug 01, 2026)
- Posted at: 2026-08-01T08:55:09.000Z