Garage and vehicle maintenance

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች (የተለያዩ መኪናዎችን) በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን  ይፈልጋል

Description

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች

ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ለጥገና ስራ አገልግሎት በጋራዦችን የሚውሉ የተለያዩ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን  ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የቀረቡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን። በዚህ መሠረት ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች ፦

  1. ለሥራ ዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
  2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ማለትም Tin No ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
  3. በአቅራቢነት ለመሣተፍ የተመዘገቡ ከፌዴራል ገንዘብ ሚ/ር ወይም ከክልል የገንዘብ ቢሮ የተሰጠ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
  4. ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴትታክስ NAT ለመሰብሰብ የተመዘገበና የVAT ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
  5. የዘመኑን ግብር የከፈሉና Tax ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  6. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ ያለው።
  7. ድርጅቱን (ገራዡ) የእሳት አደጋ የመድን ዋስትና የተገባለት ስለመሆኑና የዘመኑ ክፍያ ስለመክፈሉ ማረጋገጫ ሰንድ ያለው።
  8. የድርጅቱን (የገራዡን) አጠቃላይ ውስጣዊ አደረጃጅት እና ዝግጁ ሁኔታ መግለጫ company profile ማለትም ልዩ ልዩ የስራ ክፍሎች (work shop) ዝርዝር መግለጫ የማሽነሪዎች አይነትና ብዛት መግለጫ ተዘርዝሮ የተዘጋጅጀና የተመሰከረ ሠነድ እንዲሁም የሰው ኃይል ብዛት በሙያ በትምህርት ደረጃ በሥራ ልምድ ተለይቶ የተዘጋጀና የተመሰከረ ሠነድ ያለው።
  9. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታውን ሠነድ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 500.00 ( አምስት መቶ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ ጽ/ቤቱ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 መውሰድ ይችላሉ።
  10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የኢትዮጵያ ብር 20,000.00 ( ሃያ ሺህ ) በጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በባንክ በተመሠከረለት ሲፕኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
  11. ተጫራቾች የሚያቀርበት መወዳደሪያ ዋጋ ታክስን (VAT) አጠቃሎ የተሠራና በአፋን ኦሮሞ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ተዘጋጅቶ በቀረበው ፎርማት መሠረት በታይፕ ወይም በቀለም ሞልተው መመለስ አለባቸው:: የጨረታው ሠነድ በ4 ፖስታ ተዘጋጅቶ መቅረብ አለበትጨ 1. ቴክኒካል ኦርጂናል ሠነድ 2. ቴክኒካል ኮፒ ሠነድ 3, ፋይናነሻል ኦርጅናል ሠነድ 4. ፋይናንሻል ኮፒ ሠነድ ተብሎ ተለይቶ መዘጋጀት አለበት። ሲፐኦ (CPO) ቴክኒካል ኦርጂናል ሠነድ ፖስታ ውስጥ መግባት ይኖርበታል፡፡ በመጨረሻም በ5ቱም ፖስታ ጀርባ ላይ ሙሉ አድራሻ የጨረታውንና የሠነዱን አይነት ተፅፎባቸው በ አቃፊ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማስገባት ታሽጎ ሙሉ አድራሻና የጨረታው አይነት ተፅፎበት መቅረብ አለበት።
  12. የጨረታ ሣጥን መዝጊያና መክፈቻ ሰዓቱን እና ቀን አስመልከቶ ሠነዶቹን መሸጫ ቀን ካበቃበት ዕለት በኋላ በሚቀጥለው የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጠዋቱ ልክ በ4፡00 ሠዓት የጨረታ ሣጥን ተዘግቶ በዚያኑ ቀን ልክ በ4፡30 ይከፈታል።
  13. ጽህፈት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  14. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ለመግዛት ሲመጡ ከላይ 1-8 ተራ ቁጥር የተጠቀሰውን ቴክኒካል መረጃ እና ኮፒ መያዝ አለባቸው።
  15. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 047 111 1193 ወይም 047 111 0380 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-12
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በሚቀጥለው የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጠዋቱ ልክ በ4፡00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-08-12 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በሚቀጥለው የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጠዋቱ ልክ በ4፡30 ሠዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: JImma Zone FEDB
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 02, 2026)
  • Posted at: 2026-08-03T08:09:22.000Z
← Back to all tenders