Oromia
በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙት ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019
በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙት ሴክተር መስሪያቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
- የጽሕፈት መሳሪያዎችን አላቂ ዕቃዎችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ የፈርኒቸርና የቢሮ ዕቃዎችን፤
- የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ ሞትር ሳይክል፤ የመኪናና የሞትር ሳይክል ጎማና ካለማዳሪያ፤ የስፖርት ትጥቅ እንዲውም፤
- ለቴክኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጅ የሥልጠና መሳሪያዎች ከዚህ በታች የተዘሪዘሩትን መስፈርቶችን ለሚያማሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ተጫራቾች
1-በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው
2. በአቅራቢዎች መዝገብ ላይ ስለመመዝገቡ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
3. የቫት ተመዝጋብና የቲን ቁጥር ያላቸውማስረጃ ማቅረብ የሚችል እና ተጫራች ለሚያቀርበዉ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆንአለበት
4. የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር (20,000) (ሀያ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል።
5. በዋጋ ማቅረብያ ሰነድ ላዪ ስርዝ ድልዝ ካለው የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን።
6. አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃዎች እስከ የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት ማቀረብ የሚችል።
7, የጨረታ ውል ማሰከበሪያ ባሸነፈበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል።
8. ጨረታው በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 15 የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ስሆነ ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ከአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት በመውሰድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በአሌ ወረዳ ገብዎችጽ/ ቤት በመክፈል መግዛትየሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
9. ተጫራቾች የማወዳደሪያ የዕቃ ሙሉ ስምና ዋጋ የተሰራበት ሀገርና የጥራት ደረጃውን አማልታው እንድሁም አሰፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የዕቃዉን ናሙና ማቀረብ አለባቸዉ።
10. ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ የሥራ ቀን በ6፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ላይ ተወዳደሪዎች ወይም ሕጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት በአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።
11. ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ሰንድ ኦሪጅናሉንና ፎቶኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፐ ማቅረብ አለባቸው
12. ይህ ማስታወቂያ ከዚህ በፊት በወረዳው ላይ ተወዳድሮ ካሸነፍ በኃላ በውሉ መሠረት ያላቀረቡትን ተወዳዳሪዎች አይመለከትም።
13. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 047 554 0066፣ 047 554 0384፣ 047 554 0891
በሥራ ሰዓት መደወል ይቻላል
በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-19
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ የሥራ ቀን በ6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-19 14:00
- Bid opening (note): ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: የኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
- Bid bond: 20,000 (ሀያ ሺህ ብር)
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 02, 2026)
- Posted at: 2026-08-03T08:25:37.000Z