Oromia

በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ለ2019 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2019

በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ለ2019 በጀት አመት የሚውሉ

  1. የጽህፈት መሳሪያዎች
  2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  3. የቢሮ ፈርኒቸሮች
  4. የሰራተኞች የደንብ ልብስ
  5. የጽዳት ዕቃዎች እና
  6. የመኪና ጎማ
  7. የቴክኒክና ሙያ የስልጠና መሳሪያዎች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቱን የሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራቾች መወዳደር ደችላሉ።

1. በግብር ከፋይነት ተመዝግቦ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለውና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገበበትን፤ በአቅራቢዎች ዝርዝር(Supplier list) ማስረጃ የሚያቀርብ እና የዘመኑን የ2019 የግብር ግዴታውን የተወጣ የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

2. የጨረታውን ሰነድ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) የማይመለስ በመክፈል በኩሳ ቅርንጫፍ ሲንቄ ባንክ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1055441111212 ከሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመውሰድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺ ብር) በሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኩላ ቅርንጫፍ የሂሳብ ቁጥር 1000095450702 በመክፈል የከፈሉበትን ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር በማያያዝ የጨረታውን ሰነድ በሁለት ፓስታ አድርገው ኦርጂናል ሰነድ እና ኮፒውን ሰነድ ለየብቻ በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. አሸናፊው ተጫራች እቃውን በራሱ ማጓጓዣ ሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ማምጣት (ማቅረብ) ይኖርባቸዋል።

5. የጨረታው ሳጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም ሰነድ ተቀባይነት የለውም፤

6. ተጫራቾች ለደንብ ልብስ እና ለጫማ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. መስሪያ ቤቱ የሚያጫርታቸውን እቃዎች ብዛት እንደ አስፈላጊነታቸው በመጨመርም በመቀነስ ወይም ከውስጡ በመተው ማዘዝ ይችላል።

8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 የስራ ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ15ኛው የስራ ቀን 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው የስራ ቀን በ03:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ይከፈታል።

9. መ/ቤቱየተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡- 09 13 47 43 48/ 09 10 74 23 97 መጠየቅ ይችላሉ።

በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-18
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 የስራ ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ15ኛው የስራ ቀን 11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-19 09:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን በ03:30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Arsi Zone Sude Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 15000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 02, 2026)
  • Posted at: 2026-08-03T08:26:44.000Z
← Back to all tenders