External audit and assurance

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Description

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት

የጨረታ ማስታወቂያ

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1. የንግድ መለያ ቁጥር

2. የንግድ ምዝገባ ፈቃድ

3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ

4. የብቃት ማረጋገጫ እና

5. የሥራ ልምድ ማሣየት ወይም መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

6. AA BE መረጃ የሚያቀርብ (የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት) ያለው

ተጫራቾች (የሚወዳደሩበትን) የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ከታች በተገለፀው የስራ ሰዓት የመረጃቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ በኬር ኸዥ አ/ን/አ/ማ ዋና ጽ/ቤት በመቅረብ መወዳደር ይችላሉ።

ማስታወሻ

የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ

ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት

ከሰዓት ከ7፡00 ሰዓት - 10፡30 ሰዓት

ቅዳሜ ጠዋት ከ 3፡00 ሰዓት - 6፡00 ሰዓት

አድራሻ፡-

መርካቶ ንጋት ብርሃን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 207

ስልክ 01127777 ወይም 0977650000/0963896676

የኬር ከዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-07
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-07 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kerr Hezz Genetal Trading S.C
  • Published on: Addis Zemen (Aug 02, 2026)
  • Posted at: 2026-08-03T08:50:01.000Z
← Back to all tenders