External audit and assurance
ሪሶርስስ ኢንሪቺንግ አፍሪካን ላይቭስ ከመጋቢት 2018 እስከ ሰኔ 2018 ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል
Description
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ
ሪሶርስስ ኢንሪቺንግ አፍሪካን ላይቭስ የተባለ ለጥቅም ያልቆመ አለማቀፍ ድርጅት በአዋጅ ቁጥር1113 /ደ2011 አንቀጽ 57(1) እንዲሁም በመመሪያ ቁጥር 936/2015 መሰረት የተመዘገበ ሲሆን በመዝገብ ቁጥር 6616ከCSO ፈቃድ አግኝቶ የሚሰራ ድርጅት ነው። ድርጅታችን ከመጋቢት 2018 እስከ ሰኔ 2018 ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር እንደሚችሉ እየገለፅን መሟላት ያለባቸው መስፈርቶችም፡-
1. የንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. በሙያ ብቃትና ህጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገቡ
3. የዘመኑን ግብር ከፍለው በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ፈቃድ ያሳደሱ በኦዲቲንግ የሥራ ልምድ ያላቸው
4. የታክስ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው ምሆን አለባቸው
5. ከአሁን በፊት የሰሩበትን ድርጅቶች ዝርዝር ማቅረብ አለባቸው ተወዳዳሪዎቹ ለአገልግሎት የሚያስከፍሉትን ዋጋና ሥራቸውን ሰርተው የምያስረከቡበትን ግዜ በመጥቀስ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሙያ ደረጃቸውንና ህጋዊነታችውን የሚገልፅ ማስርጃዎች በማያያዝ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
አድራሻችን፡- መካነ እየሱስ ህንፃ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 ከባምቢስ ሱፐርማርኬት አቅራቢያ
ስልክ ቁፕር 09 88 11 02 32
Email [email protected]
Website www.real-Africa.org
ሪሶርስስ ኢንሪቺንግ አፍሪካን ላይብስ
Tender details
- Deadline: 2026-08-12
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-08-12 17:30
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ሪሶርስስ ኢንሪቺንግ አፍሪካን ላይቭስ
- Published on: Addis Zemen (Aug 02, 2026)
- Posted at: 2026-08-03T09:19:13.000Z