Garage and vehicle maintenance

ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ቁጥር HBSC/01/02432/26
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ.

የጨረታ ቁጥር GEEQUIPMENITOOLS/01/0001/26
የጨረታ ማስታወቂያ
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክስዮን

Lot 1. TRUCK WASHE EQUIPMENTS

Lot.2. Vehicle Diagnosing Tool (OBD)

Lot 3. Tire Maintenance Equipment & Tooling

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በማመልከቻ ሲጠይቁ ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች የሚከተሉት ናቸው፦

1. የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያደሱ ሆነው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፣

2. በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳደሪዎች የሚገዙትን የጨረታ ሰነድ ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መቅረብ አለባቸው፤

3. ተጫራቾች ከላይ የተገለፁት መስፈርት አሟልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 15 ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በአካዉንት ቁጥር 1000004335299 በመክፈል የገባበትን ስሊፐ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ፤

4. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ዶክመንት ሲያቀርቡ

ሀ) ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒዎች እያንዳንዳቸውን በሰም በታሸገ የጨረታ ማስከበሪያ 150,000 / አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ሌሎች ተቀባይነት ያላቸው የጨረታ ማስከበሪያዎች ከኦርጅናል ዶክመንት ጋር በማድረግ በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በማሽግ /ቴክኒካል በሚል በመለየት፤

ለ) ለፋይናንሺያል ዶክመንት አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ በሰም በማሽግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ /ፋይናንሻል በሚል በመለየት እስከ 15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤

5. የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በሐበሻ ቢራ አ.ማ ስም እና ከቴክኒካል ዶክመንት ኦሪጅናል አብሮ መቅረብ አለበት።

6. ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱት መስፈርቶች ሙሉ ለሙሉ ያላሟላ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል፤

7. የጨረታው ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ዶክመንት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ተከታታይ ቀናት ሆኖ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤

ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


Tender details

  • Deadline: 2026-08-17
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-17 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Habesha Breweries S.C.
  • Buyer address: ቦሌ ከአዲስ የልብ ህክምና ጎን/ካርጎ ፊት ለፊት
  • Bid bond: 150,000 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 500 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
  • Posted at: 2026-08-03T11:45:58.000Z
← Back to all tenders