Vehicle and Machinery Sale

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተሸከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት

የተሸከርካሪዉ አይነት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የሰሌዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

 

የሻንሺ ቁጥር

 

ሞዴል

 

ቀን

ሰዓት

1

ሱሌይማን አቢብ አብዱላሂ

ጭናክሰን ቅርንጫፍ

ተበዳሪው

 

ጆን ደር ኮምባይነር

0247758

 

ልዩ-- 2646 -ኮድ ኦሮ

UG4045L026217

1YCC120FHK 0035059

C120

2,508,660.00

26/12/2018 .

3:00-4:00 ጠዋት

2

ሱሌይማን አቢብ አብዱላሂ

ጭናክሰን ቅርንጫፍ

ተበዳሪው

 

ጆን ደር ኮምባይነር

0248606

 

ልዩ-- 2668 -ኮድ ኦሮ

UG4045L026032

1YCC120FJK0035040

C120

 

2,371,824.00

26/12/2018 .

4:00-5:00 ጠዋት

በመሆኑም፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣዉ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ዉስጥ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይቻላል።
  2. የንግድ ማሕበራትን ወክሎ ለመጫረት የማሕበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  3. ሐራጁ በጅግጅጋ ከተማ ቀበሌ 07 ሐረር ኬላ አከባቢ በሚገኘዉ የጅግጅጋ ዲስትሪክት ዋና ጽ/ቤት ጊቢ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈው ንብረት ላይ በህጉ አግባብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚከፈል ከሆነ ይህንኑ ታስቦ የሚከፍል ይሆናል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተፈፀ መጨረታው ተሰርዞ ለሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  6. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱን በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ።
  7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር+251-25 278 4704፤+251 91 191 1090 ፤ +251 98 997 1099፤ በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት አረፋ ቅርንጫፍ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የህግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-01
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-09-01 11:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Somali
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
  • Posted at: 2026-08-03T12:30:30.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
← Back to all tenders