Vehicle and Machinery Sale

በምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተሽከርካሪ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ፡- አቶ በእጁ አዘዘ አፈ/ተከሳሽ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአፈፃፀም ተከሣሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የሰሌዳ ቁጥር ኢት-04-16009 የሻንሲ ቁጥር JTECB09JXO-3030667 የሞተር ቁጥር 1HZ-0531655 የሆነ የመስክ ተሽከርካሪ ግምቱ 1,571,457.09 (አንድ ሚሊየን አምስት መቶ ሰባ አንድ ሺህ አራት መቶ ሃምሣ ሰባት ብር ከ09 ሣንቲም) ነሐሴ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ተሽከርካሪው ቆሞ ከሚገኝበት ምስራቅ ጐጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ በጨረታ ይሽጣል። ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ ተሽከርካሪዋ በቆመችበት ምስ/ጐጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ቅጥር ግቢ መጥታችሁ ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በዕለቱ ከቦታው በመገኘት መጫረት የምትችሉ ሲሆን ጨረታ አሸናፊ የሆነ ያሸነፈበትን 1/4 በCPO በማስያዝ እና ቀሪውን በቀጠሮው ቀን አሟልቶ መቅረብ ያለበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ይገልፃል።

በምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-08-30 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: East Gojam Zone Administration High Court
  • Published on: Addis Zemen (Aug 02, 2026)
  • Posted at: 2026-08-03T13:33:49.000Z
← Back to all tenders