Disposal, scrap and surplus sales
መልካ-ኢትዮጵያ ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን መልካ-ኢትዮጵያ ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ህጋዊ ተጫራቾ የሆናችሁ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ቫት እና ቲን ሰርተፊኬት በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ተጫራቾች የምትፈልጉትን እቃዎች ዝርዝር ብር 100 በመክፈል መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የምትጫረቱበትን ዋጋ ከተሟላ ሰነድ ጋር በማያያዝ ጨረታው በተጠናቀቀ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
አድራሻ፤ መልካ-ኢትዮጵያ፣ አምባሳደር ቲያትር፣ ዋና
ፖስታ ቤት አጠገብ
ኪዳኔ በየነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ፣ የቢሮ ቁጥር 903/6
ለበለጠ መረጃ 011 550 7172 ይደውሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-08-06
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-08-06 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: መልካ-ኢትዮጵያ
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Reporter (Aug 02, 2026)
- Posted at: 2026-08-03T15:50:37.000Z