External audit and assurance
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር የማህበሩን የ2018 ዓ.ም. ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር የማህበሩን የ2018 ዓ.ም. ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
በመሆኑም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በታሸገ ኢንቨሎፕ ለማህበሩ ጽ/ቤት በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-08-13
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-08-13 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa City Administration Teachers Association
- Buyer address: ቄራ ቡልጋሪያ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት ብርሃን መካከለኛ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ
- Published on: Addis Zemen (Aug 03, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T06:44:58.000Z