Fresh produce, meat and dairy
ኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ መቱ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል የምግብ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ሲቴት ዩኒቨርሲቲ መቱ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል የምግብ አቅርቦቶችን ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ ቁጥር መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
በ 15/12/18 በ4:00 ሰዓት |
ሎት አንድ -ሥጋ ለሙስሊም |
የጨረታው ቁጥር |
በ15/12/18 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት |
|
2 |
|
ሎትሁለት -ጥራጥሬ |
|
|
|
3 |
|
ሎት ሦስት – አትክልትና ፍራፍሬ |
|
|
|
4 |
|
ሎት አራት - የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ቅመማቅመም እና ማጣፈጫዎች |
|
|
|
5 |
|
ሎት አምስት የፅዳት ዕቃዎች |
|
|
|
6 |
|
ሎት ሰድስት ማገዶ እንጨት |
|
|
1. በዘርፋ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ አስፈላጊ የሆነና በሕጋዊ አካል የተሰጠ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
2. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ከጨረታው ስነድ ጋር ማስያዝ የሚችል።
3. አሸናፊ ተጫራቾች ለመልካም ስራ አፈፃፀም የጠቅላላ ዋጋውን 10% ማስያዝ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የጨረታውን ሰነድ የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ መቱ ካምፓስ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 7 እያንዳንዱ ሰነድ በሎት በብር 1000 /አንድ ሺህ ብር በመግዛት ዋጋቸውን ሞልተው ከገዙበት ቀን ጀመሮ እስከ መጨረሻው 15/12/18 ዓ.ም ኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ መቱ ካምፓስ ወይም እስከ 4፡00 ሰዓት ጨረታው በዝያው ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ቦታ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
5. የዕቃው ማሰረከቢያ ቦታ የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ መቱ ካምፓስ ሲሆነ ማስጫኛ እና ማውረጃ የትራንስፖርት ወጭዎች የሻጭ ግዴታዎች ናቸው።
6. በሌላ ተጫራቾች ላይ ተነተርሶ ዋጋ ማቅረበ አይቻልም።
7. የዕቃው ብዛት ሊጨምርም ሆነ ሊቀነስ ይችላል።
8. ካምፓሱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
9. ካምፓሱ ከተራ ቁጥር 1-8 በተገለጸው መሰረት ያልተስማማ በጨረታው መሳተፍ አይችልም።
ስልክ ቁጥር:-09-10-19-05-23/09-11-70-73-82/09-13-06-98-43,
ኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ መቱ ካምፓስ
Tender details
- Deadline: 2026-08-21
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-21 10:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Oromia State University
- Bid bond: 2%
- Bid document price: እያንዳንዱ ሰነድ በሎት 1000 (አንድ ሺህ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 03, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T07:22:55.000Z