Oromia State University
7 tenders
-
በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አሰላ ካምፓስ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለካምፓሱ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፡ ኬሚካሎችን እና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-29 · Oromia State University · Oromia
Stationery — -
በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አሰላ ካምፓስ ልዩ ልዩ የምግብ ግብዓቶችና የበሰሉ ምግቦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-29 · Oromia State University · Oromia
Food and Beverage — -
በአሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ ጅማ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለካምፓሱ አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፖችን፣ ድጅታል ካሜራ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተሟላ ከንጹህ ቆዳ የተሰራ የቢሮ ሶፋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-26 · Oromia State University · Oromia
Audio Visual, Photography and Filming Service and Equipment — -
የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ በሐሮ ደንበል ዳር ያለውን የዩኒቨርስቲውን ካፍቴርያ በማከራየት ለዩኒቨርስቲው ሰራተኞች፣ ለአከባቢው ማህበረሰብ እና ለተለያዩ ስልጠና የሚመጡ ሰልጣኞች ወይም እንግዶች የካፌ እና ሬስቶራንት አገልግሎት ለማቅረብ በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላችውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-21 · Oromia State University · Oromia
Office and commercial space rental — -
ኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ መቱ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል የምግብ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-21 · Oromia State University · Oromia
Fresh produce, meat and dairy — -
የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፍቹ ካምፓስ በ2019 ዓ.ም ከመንግስት በሚያገኘው በጀት ለእጩ መምህራን ለምግብነት የሚውሉ የተለያዩ አይነት እህል፣ ጥራጥሬ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ የባልትና ውጤቶች፣ የከብት ስጋ፣ ዳቦ፣ የማገዶ እንጨት እና ለወጥ ማጣፈጫነት የሚውሉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መጥራት ይፈልጋል
Deadline 2026-07-08 · Oromia State University
Fresh produce, meat and dairy — -
የኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ ጅማ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ምገባ የሚውሉ የምግብ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-07-03 · Oromia State University
Grains, pulses and staples —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.