Oromia

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራ
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስከ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት በኢትዮ ቴሌኮም በአቅራብነት በመመዝገብ (Supplier registration) የጨረታ ሰነዱን መለያ ቁጥር በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ። በተጨማሪም በኦንላይን www.2merkato.com , www.afroteneder.com and www.extratender.com ማገኘት ይችላሉ።

የሥራ አይነት

የሥራው ቦታ

የጨረታው መለያ ቁጥር

ጨረታው የሚጀምርበት ቀን

የጨረታው የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታው ማስከበሪያ መጠን በብር

በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራ

ቢድሬ

 

4285144

 

ሀምሌ 29 ቀን 2018 . ከቀኑ 230

15 ቀን

 

ነሐሴ 13 ቀን 2018 . ከቀኑ 1130 ሰዓት

ነሐሴ 14 ቀን 2018 .ከጠዋቱ 400 ሰዓት

50000.00

 

መስፈርቶች ፤

1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል

2. 2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4, በደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የስራ ልምድ / የብረት እና መስታው ስራዎች) አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም ፤የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል፤የሚቀርበው የስራ ልምድ ከ2016 ወዲህ የተሰራ ስራ መሆን ይኖርበታል።

5. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል

6. ተጫራቾች ቴክኒካል እና የህጋዊነት ሰነዶችን ዋናውን በቴክኒካል ሪኳየርመንት ክፍል እና ፋይናንሽያል ያለው በፋይናንሻል ሪኳየርመንት ክፍል ሰር አታች ማድረግ ይኖርባቸዋል።

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-19
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid opening: 2026-08-20 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethio Telecom
  • Buyer TIN: 0036917337
  • Buyer address: addis ababa
  • Bid bond: 50000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 03, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T07:33:34.000Z
  • Buyer website: https://www.ethiotelecom.et
← Back to all tenders