Office Furniture

የቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገ/ፅ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Description

ማስተካከያ

ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 29 የቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገ/ፅ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ የወጣ ሲሆን ነገር ግን የስልክ ቁጥር 09450236 ወይም 0937357917 በሚል መደወል የሚቻል መሆኑን በዚህ ማስታወቂያ የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።

የቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገ/ፅ/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a6db1b30a538a0626000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-18
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ወጥቶ እስከ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-19 21:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 የስራ ቀን ቆይቶ በ16ኛ /አስራ ስድስተኛ/ የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Buno Bedele Zone FEDB
  • Published on: Addis Zemen (Aug 04, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T08:37:14.000Z
← Back to all tenders