Equipment and Accessories
የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የሐዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የሐዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ICT, Stationery, Cleaning Material, Furniture, Motor Cycle, Textile, Garment & Leather Technology፣ Auto mechanics: GMFA & Machining: Water Supply and IDDC: Electromechanical Technology Electrical Electronics (IECT), Electrical Electronics Equipment (EEES), Wood Works & የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ
1 የንግድ ፈቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፍኬታቸውን ለ2019 ዓ.ም. ያሳደሱና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ የሀዋሣ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የሲዳማ ባንክ/Acc No.3427302000054 ከፍለው የባንክ ደረሰኝ ተቀብለው በኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 7 መጥተው መውሰድ ይችላሉ።
2. ተጫራቾች ለሥልጠና መሣሪያ ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 20,000.00 / ሃያ ሺህ ብር/ የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል ፋይናንሻል በመለየት አንድ ኦርጅናል 1 ኮፒ በማድረግ ለና የጨረታ ዋስትናን አሽገው በኤንቨሎፕ በማድረግ አንዲሁም ጠቅላላውን በአንድ ላይ በማሸግ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ አስራ ስድስት የሥራ ቀናት በ16ኛው ቀን እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ በኮሌጁ ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/ የሥራ ሂደት ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት አለባቸው። 4:00 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ ቀን በ16ኛው የሥራ ቀን ልክ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
4. 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተራ ቁጥር 3 የተጠቀሰውን ሂደት ጨምሮ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይፈፀማል።
5. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ45 ቀናት ብቻ ነው።
6. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ የሚያገኝ ከሆነ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ፡-
በስልክ ቁጥር፡- 046 220 2228 ወይም 046 220 2227
ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና
ሥራና ክህሎት ቢሮ
የሀዋሣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-11-26
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ አስራ ስድስት የሥራ ቀናት በ16ኛው ቀን እስከ 4:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-26 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ልክ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Hawassa Poly Technic College
- Bid bond: 20,000 (ሀያ ሺህ ብር)
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Nov 09, 2026)
- Posted at: 2026-11-09T11:17:13.000Z
- Source: Qelal Tenders