External audit and assurance
ሲስተር ቆንጂት መታፈሪያ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል
Description
ዓመታዊ የሂሳብ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ሲስተር ቆንጂት መታፈሪያ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት አመታዊ ኦዲት እንዲሰራለት በመፈለጉ በፌዴራል ዋና ኦዲተር እውቅና አግኝተው የተመዘገቡ፣ የኦዲት ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣ የዘመኑ ግብር የገበሩ፣ የታደሰ የሥራ ፍቃድ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ለተከታታይ ሶስቱም ዓመት የበጎ አድራጎት ድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ የሚስማሙበትን ዋጋ በመግለፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክንክ ኮሌጅ ፊት ለፊት በሚገኘው የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ፅ/ቤት ሕንፃ 3 ፎቅ ላይ የስራ ዋጋን ማቅረብ እንደሚቻል እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 10 23 90 85/ 09 11 20 79 37
ሲስተር ቆንጂት መታፈሪያ የዘለቄታ
በጎ አድራጎት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-08-08
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-08-08 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ሲስተር ቆንጂት መታፈሪያ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት
- Published on: Addis Zemen (Aug 04, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T12:30:31.000Z