Disposal, scrap and surplus sales
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ ለመሽጥ የተዘጋጀ ሰነድ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በጨረታ አውዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በሽያጭ ጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መመሪያ የማክበርና የመፈፀም ግዴታ አለባቸው።
ክፍል አንድ የተጫራቾች መመሪያ
1 ይህ ጨረታ ድርጅት ወይም ግለሰብ ሊሳተፍበት ይችላል።
2. ተጫራቾች መታወቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምሥት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ የሥራ ቀናት መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ስዓት ከሰኞ እስከ አርብ የሥራ ቀናት ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ቃሊቲ ግቢ (ቃሊቲ ቶታል አካባቢ በሚገኘው የኮንስትራክሽን ግ/ቤት) በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
5. አንድ ተጫራች የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ዓይነታቸውን መሰረት በማድረግ የሚገዛበትን የአንድ ዋጋ እና ጠቅላላ የሚገዛውን መጠን በማስገባት መጫረት ይኖርበታል።
6. የዚህ ጨረታ ከተቀመጠበት መነሻ ዋጋ በታች መጫረት አይቻልም። ከመነሻዋጋ በታች ያስገቡ ተጫራቾች በቀጥታ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋሉ።
7. ተጫራቾች ትክክለኛ አድራሻቸውንና ስማቸውን በመግለፅ በመጫረቻ ሰነዳቸው ላይ መፈረም አለባቸው።
8. ጨረታው ነሀሴ 15 ቀን 2018 ዓም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው (በዕለቱ) በ4:30 (አራት ሰዓት ተኩል) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። ሆኖም ተጫራቾች በራሳቸው ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
9. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር የመታወቂያ እና የጨረታ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ማሳሰቢያ፡- ለሽያጭ የቀረቡት የእቃዎች ዓይነት የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ናቸው።
ስልክ ቁጥር 011-440-34-34
ማዞሪያ 011-442-22-70/71/72
E-MAIL አድራሻ [email protected]
የድህረ ገፅ አድራሻ WWW.dce-et.com
ፖሳቁ 3414 11 440-0471/ 011 442-0746
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-08-21
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-21 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 05, 2026)
- Posted at: 2026-08-05T07:15:09.000Z