External audit and assurance

የፊታውራሪ ሀብተማርያም ወልደኪዳንና የወ/ሮ ቦጋለች ሱራፌል የዘለቄታ የበጎ አድራጎት ድርጅት የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

Description

የውጭ ኦዲተር አገልግሎት ጥሪ ማስታወቂያ

የፊታውራሪ ሀብተማርያም ወልደኪዳንና የወይዘሮ ቦጋለች ሱራፌል የዘለቄታ የበጎ አድራጎት ድርጅት በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ በአዲስ አበባ የሚገኝ አገር በቀል ድርጅት ሲሆን የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር

1) የሙያ ማረጋገጫ ያለው/ላት

2) የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ላት

3) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ላት የሚሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን አወዳድሮ አንድ ኦዲተር መምረጥ የሚፈልግ መሆኑን አውቃችሁ በተሰጠው ማሳሰቢያ መሰረት

ተወዳዳሪዎች ማስረጃቸው በድርጅቱ የኢሜል አድራሻ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ቀናት (አስራ አምስት ቀናት ውስጥ መላክ ይችላሉ።

የድርጅቱ የኢሜል አድራሻ [email protected]

የፊታውራሪ ሀብተማርያም ወልደኪዳንና የወ/ሮ ቦጋለች ሱራፌል የዘለቄታ የበጎ አድራጎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-19
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ቀናት (አስራ አምስት ቀናት)
  • Bid opening: 2026-08-19 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የፊታውራሪ ሀብተማርያም ወልደኪዳንና የወ/ሮ ቦጋለች ሱራፌል የዘለቄታ የበጎ አድራጎት ድርጅት
  • Published on: Addis Zemen (Aug 05, 2026)
  • Posted at: 2026-08-05T07:59:04.000Z
← Back to all tenders