Books, manuals and publications
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ ይዘት ያላቸው መጽሐፍት እና የተለያዩ ህትመቶች፣ ለስብሰባ አገልግሎት የሚውል ወንበር እና የተለያዩ ባህላዊ አልባሳት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን ባህል ቱ/ሰ/ መምሪያ ለኮንታ ብሔር ዘመን መለዋወጫ የሚውል የተለያዩ ዓይነት ግዥዎችን ለመፈፀም ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት
- በሎት 1 የተለያዩ ይዘት ያላቸው መጽሐፍት እና የተለያዩ ህትመቶች
- ሎት2 ለስብሰባ አገልግሎት የሚውል ወንበር
- ሎት3 የተለያዩ ባህላዊ አልባሳት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛትናለማሳተም ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ፡-
- የዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፤
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤
- በዘርፉ በመንግስት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፤
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) ፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት ፣
- ከማንኛውም ግብርና ታክስ ዕዳ ነፃ ስለመሆኑ ከባለስልጣኑ መ/ቤት የግብርና የታክስ ኪሊራንስ ማቅረብ የሚችል፣
- ከዚህ በፊት ያለውን የድርጅቱ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ከ2015 ዓ.ም ወይም 2016 ዓ/ም ወይም 2017 ዓ.ም ድረስ ያለውን ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 100,000(አንድ መቶ ሺህ ብር) በCPO ከታወቀ ባንክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 9 መውሰድ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ የጨረታ ዶክመንቶች በመግዛትና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት እያንዳንዱን ሎት ቴክኒካል ኦርጅናል 1 እና ቴክኒካል ኮፒ 1፤ ፋይናንሻል ኦርጅናል 1 እና ፋይናንሻል ኮፒ 2 በድምሩ 5 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ በአንድ እናት የጨረታ ፖስታበማሸግ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል።
- በጨረታ ማስታወቂያ ያልተገለጹ ሌሎች የመወዳደሪያ ነጥቦች (መሰፈርቶች) በጨረታ ዶክመንቱ መሠረት ተግባራዊ ይደረጋል።
- የሂሳብ ስህተት ከጠቅላላ ድምር ከፍታ እና ዝቅታ 3% በመመሪያው መሠረት ተግባራዊ ይሆናል።
- በጨረታ ማስታውቂያ እና ዶክመንቱ ላይ የተገለፁትን የመወዳደሪያ ነጥቦችን ያሟላ ተጫራች ብቻ ወደ ድህረ ግምገማ ያልፋል።
- ተወዳዳሪ ተጫራቾች በጋዜጣው ላይ የተዘረዘሩ ነጥቦች የመገምገሚያ አካል ስለሆነ ያላሟላ ተጫራች ወደ ፋይናንሻል ማለፍ አይችልም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 09 17 16 17 85/ 09 17 38 86 91
አድራሻችን፡- በደ/ም/ህ/ክ/መ/ኮንታ ዞን ፋይናንስ መመሪያ በጅማ ከተማ
በስተደቡብ 102 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ኮንታ ዞን በአመያ ከተማ ይገኛል።
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-08-15
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-15 14:30
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Konta Zone Finance and Economic Development Command
- Buyer address: በደ/ም/ኢ/ህ/ክልል ኮንታ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ከጅማ ከተማ በስተደቡብ 102 ኪ.ሜ በአመያ ከተማ ይገኛል
- Bid bond: 100,000 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 05, 2026)
- Posted at: 2026-08-05T08:07:07.000Z