Uniforms and workwear
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0022/2018
ፀደይ ባንክ አ.ማ ከስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/ስራዎች/አገልግሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል።
|
ሎት-1 |
Hyper Converged Infrastructure (HCI) |
||
|
ሎት-2 |
Technical Support and License Renewal on F5 BIG-IP Solutions |
||
|
ሎት-3 |
Commvault Support Renewal |
||
|
ሎት-4 |
የደንብ ልብስ |
የወንድ ቆዳ ጫማ |
6,647 |
|
የሴት ቆዳ ጫማ |
1,965 |
||
|
የአደጋ መከላከያ ጫማ (Safety Shoe) |
10 |
||
|
የእግር ሹራብ |
8,299 |
||
|
ካራቫት |
7,012 |
||
|
ቆብ |
6,632 |
||
|
ሻሽ |
1,308 |
||
|
ሽርጥ |
841 |
||
|
ጃንጥላ |
610 |
||
|
የእጅ ጓንት ፕላስቲክ |
648 |
||
|
ካኪ የስራ ካፖርት |
697 |
||
|
የዝናብ ልብስ |
3,130 |
||
ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ድርጅት/ነጋዴ/ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።
- የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ # የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት # በጨረታ ለመካፈል/ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት/ክሊራንስ ጊዜው ያላለፈበት። ቴክኒካል ዶክመንትና የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋውን 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00 በሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የ90 ቀን በፀደይ ባንክ አማ ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል። ከየትኛውም የፀደይ ባንክ አ.ማ ቅርንጫፍ የተሰጠ ሲፒኦም ሆነ ባንክ ጋራንቲ ተቀባይነት የለውም።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀኖች ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ አምስት መቶ ብር /500.00/ ፀደይ ባንክ ለገሃር ቅርንጫፍ ወይም በማንኛውም የፀደይ ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ከግዥ ክፍል ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ ጨረታው እስከሚዘጋበት ሎት-1 ፣ ሎት-2 እና ሎት -3 ነሐሴ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ፣ ሎት 4 ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት 16ተኛ ፎቅ ግዥና ዉል አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በተዘጋበት ዕለት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- የጨረታዉ መዝጊያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ ማንኛዉም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው የፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት
ስልክ ቁጥር 011 558 1658
ፀደይ ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-08-21
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-08-21 10:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
- Buyer address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
- Bid bond: 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Reporter (Aug 05, 2026)
- Posted at: 2026-08-05T10:10:44.000Z