External audit and assurance
ኤጂ ትራንስፖርት አ.ማ. (AG Transport S.C.) ለ2019 የበጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ (Audit) ሥራ ለማከናወን በፌዴራል መንግሥት ዕውቅና የተሰጠውን እና በሙያው ፈቃድ የተረጋገጠ የውጭ ኦዲተር በጨረታ ለመምረጥ ይፈልጋል
Description
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ
ኤጂ ትራንስፖርት አማ. (AG Transport S.C.) ለ2019 የበጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ (Audit) ሥራ ለማከናወን በፌዴራል መንግሥት ዕውቅና የተሰጠውን እና በሙያው ፈቃድ የተረጋገጠ የውጭ ኦዲተር በጨረታ ለመምረጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም ብቁና ፈቃድ ያላቸው የውጭ ኦዲተሮች ከሐምሌ 29 እስከ ነሐሴ 2 ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ በመገኘት የጨረታ ሰነዶቻቸውን ለድርጅቱ እንዲያስገቡ በክብር ተጋብዘዋል። አድራሻ፦ቦሌ፣ አዲሱ ስታዲየም ፊት ለፊት፣ የንግድ ባንክ ያለበት ሕንፃ፣ 6ኛ ፎቅ፣
ለተጨማሪ መረጃ፦ 09 11 53 32 27
ኤጂ ትራንስፖርት አ.ማ.
(AG Transport S.C.)
Tender details
- Deadline: 2026-08-08
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ከሐምሌ 29 እስከ ነሐሴ 2 ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-08-08 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: AG Transport S.C.
- Published on: Addis Zemen (Aug 06, 2026)
- Posted at: 2026-08-06T07:40:46.000Z