Building and equipment maintenance
የጉለሌ ክ/ከ/የመድሀኒዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጨረታ ማስተከካያ አውጥቷል
Description
ማስተከካያ
ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መ/አጣ/2ኛ/ት/ቤት /01/18 በወጣው የጉለሌ ክ/ከ/ የመድሀኒዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሎት 6 የግቢው ውስጥ ጥገና 6244 ብር 1,050,000 የተባለው በስህተት ሲሆን ብር 21,000 በሚል የተስተካከለ መሆኑን እየገለፅን የጨረታ ማስታወቂያ በቀን ሐምሌ 25ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው ማስታወቂያ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን።
የጉለሌ ክ/ከ/የመድሀኒዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a6da8420a538a3560000001
Tender details
- Deadline: 2026-08-12
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11 ሠዓት
- Bid opening: 2026-08-13 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11 ሠዓት ላይ ተዘግቶ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡00 ሠአት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የመድኃኔዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
- Published on: Addis Zemen (Aug 06, 2026)
- Posted at: 2026-08-06T08:03:18.000Z