Office Machines and Accessories

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ: የቢሮ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/30cad69b-1d52-4fd9-847b-102de831c6f5/open

Reference Number: SU-NCB-G-0007-2019-BID-Open Lot Reference: SU-NCB-G-001/2019 BID OPEN

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Samara University

Contact Information

Address: Samara

Town: Samara

Country: Ethiopia

P.O. Box: 132

Post Code: 172

Telephone: +251 333667828

Email: [email protected]

Office: 18

Important Dates

  • Invitation Date: Aug 07, 2026, 12:00 AM
  • Submission Deadline: Aug 17, 2026, 9:00 AM
  • Opening Schedule: Aug 17, 2026, 9:30 AM
  • Clarification Deadline: Aug 12, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 300

Bid Security: 100000 ETB

Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Qualification Requirements

  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
  • የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬትየኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)
  • የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
  • ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
  • ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤበአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብReference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)
  • የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
  • ዋስትናበአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብReference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
  • የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)

Procurement Classification

  • 306102000: Other Equipment

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

የ2019 የቶነር እና ካርትሪጅ አቅርቦት ግልጽ ጨረታ ማስከበሪያ ወይም (CPO)የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ግዥ ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 18 በአካል የማያመጣ ተጨራች ከጨረታ ውድድር ውጭ የሚናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን::


Tender details

  • Deadline: 2026-08-17
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-08-17 09:30
  • Region: Afar
  • Publishing entity: Samara University
  • Bid bond: 100000 ETB
  • Bid document price: 300
  • Published on: Government (Aug 08, 2026)
  • Posted at: 2026-08-08T05:58:30.000Z
← Back to all tenders