External audit and assurance

ኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት በ2026 ዓ.ም በሴቶችና ወጣቶች ልማት ፕሮጀክት (Women and Youth Development Project) ላይ የውጭ ኦዲት (External Audit) አገልግሎት ለማስፈጸም ፈቃድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በክፍት ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

Description

ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

ኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት በ2026 ዓ.ም በሴቶችና ወጣቶች ልማት ፕሮጀክት (Women and Youth Development Project) ላይ የውጭ ኦዲት (External Audit) አገልግሎት ለማስፈጸም ፈቃድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በክፍት ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

የተሳታፊዎች መስፈርቶች

በኢትዮጵያ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው የኦዲት ድርጅት መሆኑን በልማት ፕሮጀክቶች ኦዲት የተረጋገጠ ልምድ ያለውመሆን።የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) እና ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ ማቅረብ, ብቃት ያላቸው የኦዲት ባለሙያዎችን ማሰማራት የሚችል መሆን።

የጨረታ ሰነድ መላኪያ

የጨረታ ሰነዱ በኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት [email protected] / [email protected]  መላክ ይቻላል።

የጨረታ መዝጊያ ቀን

የጨረታ ማመልከቻዎች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ መላክ አለባቸው

የጨረታ መክፈቻ

ጨረታው በተወሰነው የመዝጊያ ቀን ከተዘጋ በኋላ በኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት ቢሮ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ፣ የማሻሻል ወይም የመቀየር መብቱን ያስጠብቃል።

ኮሚዩኒቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-22
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-08-22 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኮሚንቲ ኮንቨርጀንት ዴቨሎፕመንት
  • Published on: Addis Zemen (Aug 08, 2026)
  • Posted at: 2026-08-08T08:22:21.000Z
← Back to all tenders