External audit and assurance

እስቴም ሲነርጂ ኢንክ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Description

 ማስታወቂያ

ድርጅታችን እስቴም ሲነርጂ ኢንክ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት ኦዲት ለማስደረግ ስለምንፈልግ ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ።

የስራው ዓይነት

መስፈርት

የሰነድ ብዛት

የድርጅቱ አድራሻ

ኦዲት

የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው የተመሰከረለት ኦዲተር ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል

አራት ቦክስ ፋይል

ሰሚት ከካምብሪጅ ት/ት ቤት ከፍ ብሎ ኢክላስ ህንፃ አንደኛ ፎቅ

 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 39 10 55 01/ 09 12 60 72 17

እስቴም ሲነርጂ ኢንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-15
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Bid opening: 2026-08-15 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Stem Synergy Inc
  • Published on: Addis Zemen (Aug 08, 2026)
  • Posted at: 2026-08-08T08:36:37.000Z
← Back to all tenders