Vehicle and Machinery Foreclosure

ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ክሬን የመስክ ተሽከርከሪ መኪና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ማኅበራችን ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ክሬን የመስክ ተሽከርከሪ መኪና በአለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተሽከርካሪውን መግዛት የሚፈልጉና የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ግለሰቦችም ሆነ ድርጅቶች ለመሸጥ ይፈልጋል።

1. ተሽከርካሪው የሚገኝበት አድራሻ አ/አ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ልዩ ቦታው አጅፕ ጀርባ አቶ ኤልያስ በቀለ ጋራዥ/ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡

2. የተሽከርካሪው ሞዴል ....... 682/N3

3. የተመረተበት ዘመን ....... 1978 Ec

4. የተሽከርካሪው የዋጋ መነሻ ...... 1,950,000.00ብር

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የመኪና መነሻ ዋጋ ተመላሽ የሚሆን 10% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርበታል

6. ተጫራቾች የሚገዙበትን አጠቃላይ ዋጋ በአሀዝና በፊደል መጻፍ ይኖርበታል፡፡

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትንሹ መናኸሪያ ቢሮ ቁጥር 64 ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት በ5ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

8. የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

9. አሸናፊው ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ ከጨረታው ገንዘብ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊዎቹ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡

10. ማኅበሩም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. የጨረታ ሰነድ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትንሹ መናኸሪያ ቢሮ ቁጥር 69 ታገኛላችሁ

ለተጨማሪ መረጃ ፡-0932 495903 ፣
0911 3204574: 0912 409323
ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ
መ/አ/የሕ/ማ / ባ / ማኀበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-08-13 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት በ5ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ejeresa 1st Level M/A/YH/MA/BA/ Maheber
  • Bid bond: 10%
  • Published on: Addis Zemen (Aug 09, 2026)
  • Posted at: 2026-08-10T07:03:13.000Z
← Back to all tenders