Office Machines and Accessories

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና የተለያዩ ካሜራ ዓይነቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታሠቂያ

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት ግዥዎችን ለመፈፀም ይፈልጋል። በዚህ መሠረት

  • በሎት1 የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት2 የተለያዩ ካሜራ ዓይነቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት መጫረት የምትፈልጉ፡-

1/ የዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ

2/ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት

3/ በዘርፉ በመንግስት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት

4/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር)

5/ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ምስክር ወርቀት

6/ ከማንኛውም ግብርና ታክስ ዕዳ ነፃ ስለመሆኑ ከባለስልጣኑ መ/ቤት የግብርና የታክስ ኪሊራንስ ማቅረብ የሚችል

7/ ከዚህ በፊት ያለውን የድርጅቱ የመልካም ሥራ አፈፃፀም የ2016 ዓ/ም ወይም 2017 ዓ.ም ያለውን ማቅረብ የሚችል

8/ ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

  • ለሎት 1 300,000(ሦስት መቶ ሺህ ብር)
  • ለሎት2 100,000(አንድ መቶ ሺህ ብር) በCPO ከታወቀ ባንክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣

9/ ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 9 መውሰድ ይኖርባቸዋል።

10/ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ የጨረታ ዶክመንቶች በመግዛትና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት እያንዳንዱን ሎት ቴክኒካል ኦርጅናል 1 እና ቴክኒካል ኮፒ 1፤ ፋይናንሻል ኦርጅናል 1 እና ፋይናንሻል ኮፒ 2 በድምሩ 5 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ በአንድ እናት የጨረታ ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

11/ የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ይከፈታል።

12/ በጨረታ ማስታወቂያ ያልተገለጹ ሌሎች የመወዳደሪያ ነጥቦች (መሰፈርቶች) በጨረታ ዶክመንቱ መሠረት ተግባራዊ ይደረጋል።

13/ በጨረታ ማስታወቂያ እና ዶክመንቱ ላይ የተገለፁትን የመወዳደሪያ ነጥቦችን ያሟላ ተጫራች ብቻ ወደ ድህረ ግምገማ ያልፋል።

14/ ተወዳዳሪ ተጫራቾች በጋዜጣዉ ላይ የተዘረዘሩ ነጥቦች የመገምገሚያ አካል ስለሆነ ያላሟላ ተጫራች ወደ ፋይናንሻል ማለፍ አይችልም።

15/ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- 09 17 16 17 85 / 09 17 38 86 91
አድራሻችን፡- በደ/ም/ሕ/ክ/መ/ኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ከጅማ ከተማ በስተደቡብ 102 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ኮንታ ዞን በአመያ ከተማ ይገኛል።
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-24
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-24 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Konta Zone Finance and Economic Development Command
  • Buyer address: በደ/ም/ኢ/ህ/ክልል ኮንታ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ከጅማ ከተማ በስተደቡብ 102 ኪ.ሜ በአመያ ከተማ ይገኛል
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 09, 2026)
  • Posted at: 2026-08-10T08:41:17.000Z
← Back to all tenders