External audit and assurance

የምን አለሽ ተራ ቢዝነስ አክስዮን ማህበር ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የሂሳብ ምርመራ ሥራ
ጨረታ ማስታወቂያ

የምን አለሽ ተራ ቢዝነስ አክስዮን ማህበር ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟላ የኦዲት ድርጅት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

በዘርፉ፡-

1. 2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል

2. የታደሰ የንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችል

3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ እና ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል

4. ከዚህ በፊት የሰራባቸውን ተቋማት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

5. የብቃት ማረጋገጫ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የሚችል

6. ተጫራቹ በጨረታው ማስከበሪያ 5000 ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል

7. አክስዮን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ አክስዮን ማህበሩ ዋና ጽ/ቤት መርካቶ 18 ድል በትግል ፊት ለፊት በሚገኘው ሸበኝ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር G3-C1 ማቅረብ ይችላሉ።

(ልዩ ቦታው መርካቶ ሸማ ተራ ህንፃ አካባቢ)
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-09 11 45 06 91
09 82 24 73 70
09 13 88 77 29
09 11 35 88 67 ይደውሉ
ምን አለሽ ተራ ቢዝነስ አክስዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-08-17
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ
  • Bid opening: 2026-08-17 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Min Alesh Tera Business Share Company
  • Bid bond: 5000 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 09, 2026)
  • Posted at: 2026-08-10T08:46:18.000Z
← Back to all tenders