Vehicle and Machinery Sale
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 ለባንኮች በተሰጠ የዉክልና ስልጣን መሠረት ተሽከርካሪዎቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ስጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸስት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈስ ጨረታው ተሰርዞ ስጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ስተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመስስላቸዋል።
- ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ስመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝጡጡር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
- ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ስሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 7 ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ B 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር እና ዴት ሊቲጌሽን ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 1153 እና 011 515 0711 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፤
- በተራ ቁጥር 1 (አንድ) ስር የተጠቀሱት ተሸከርካሪዎች ተነጣጥለው አይሰጡም፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. ለየብቻ መሰራት አለበት።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጪው ስም |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተሸከርካሪው ዓይነት እና የተሰራበት ዘመን |
የተሸከርካሪው ሞዴል
|
የሻንሲ ቁጥር
|
የሞተር ቁጥር
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት
|
የጨረታ ሰዓት
|
ጨረታው የወጣበት ጊዜ |
|
1 |
አቶ አሳዬ ጋሼ አይናለም |
ወ/ሮ ትዕግስትጋሼ |
ኢት-03-84103 |
ኤቬኮ (IVECO) ደረቅ ጭነት፣ 2015 |
AT380T38H
|
WJME3TRE4GC333496 |
F3BEE681G*B220-243355*
|
9,151,200.00
|
ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:30- 5:30
|
5:30-6:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
ኢት-03-25851 |
ተሳቢ፣ 2016/ኢትዮጵያ፣ መስፍን ኢንጂነሪንግ |
MIE36H/FTL/3/7.5 |
CT-4715-16
|
--- |
2,665,410.00
|
|||||||
|
2 |
ቤቴል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
አአ-03-B19902
|
ሕንድ/2020 ሱዙኪኬሪ ቫን ተሸከርካሪ |
CARRY1.2(AJ3412)
|
MA3EDA53T00170023
|
G12BN809486
|
1,874,250.00 |
ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. |
8፡30-9፡30
|
9:30-10:00 |
በድጋሚ
|
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-08-28 16:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bank of Abyssinia S.C.
- Buyer address: Addis Ababa Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 09, 2026)
- Posted at: 2026-08-10T11:47:50.000Z