Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በ2019 E.C የበጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የመኪና ጥገና እና መለዋወጫዎችን፣ ፈርኒቸሮች፣ ለመስተንግዶ የሚዉል ምግብ፣ ለጭነት የሚያገለግሉ መኪኖች፣ የሞተር እና የመኪና ጎማ፣ የደንብ ልብስ፣ የግንባታ መሳሪያ፣ ለዉሃ ግንባታ የሚያገለግሉ

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በ2019 E.C የበጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የመኪና ጥገና እና መለዋወጫዎችን፤ ፈርኒቸሮች ፣ ለመስተንግዶ የሚዉል ምግብ፣ ለጭነት የሚያገለግሉ መኪኖች፣ የሞተር እና የመኪና ጎማ፣ የደንብ ልብስ፣ የግንባታ መሳሪያ፤ ለዉሃ ግንባታ የሚያገለግሉ እቃዎች፤ አሸዋ እንዲሁም የጽዳት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መሰረት ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው መሰፈርቶች፡-

1. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈሉ፣

2. በዘርፉ የ2019 ዓ,ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል

5. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው

6. ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ብር 10,000.00/አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ(CPO) ማስያዝ የሚቻል

7. የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 500/ አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከገንዝብ/ጽ/ቤት መግዛት የሚችል፤

8. ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ገዝቶ ማስገባት የሚችል፤

9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒዉን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ሙሉ አድራሻዉን እና የድርጅቱን ስም እና ማህተም በማድረግ ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃያ አንደኛው (21)ቀን 6:00 ሰዓት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

10. ጨረታዉ በተባለበት ቀን እና ሰዓት ገብቶ ካለቀ በኋላ በእለቱ 6:30 (ስድስት ሰዓት ተኩል) ታሽጎ ተጫራቾችወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ8:00 (ስምንት ሰዓት) በጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል።

11. አሸናፊ ተጫራቾች ከጽህፈት ቤቱ ጋር ዉል መፈራረም የሚችሉ እና የውል ማስከበሪያ /ዋስትና/ ያሸነፈበትን ዋጋ 10% በቼክ ማስያዝ የሚችሉ መሆን እንዳለባቸዉ።

12. እዚህ ማስታወቂያ ላይ ያልተጠቀሱ መስፈርቶችን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት እንደሚችሉ።

ማሳሰቢያ፡

ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +259 17 110 586 / 09 17 01 68 06 ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ።

በጅማ ዞን የጉማይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-03
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid closing (note): ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃያ አንደኛው (21) ቀን 6:30 (ስድስት ሰዓት ተኩል)
  • Bid opening: 2026-09-03 14:00
  • Bid opening (note): ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃያ አንደኛው (21) ቀን በ8:00 (ስምንት ሰዓት)
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Oromia National Regional Government, Jimma Zone, Gumay District Finance Office
  • Bid bond: 10,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 11, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T10:19:36.000Z
← Back to all tenders