Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የህትመት ውጤት፣ የደንብ ልብስ፣ የመድኃኒትና ሪኤጀንት፣ አላቂ የግንባታ ዕቃዎች እና የጉልበት ሥራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የአንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ.ም የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የህትመት ውጤት፣ የደንብ ልብስ፣ የመድኃኒትና ሪኤጀንት፣ አላቂ የግንባታ ዕቃዎች እና የጉልበት ሥራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

1. በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዘጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

4. ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ከሆነ ካደራጃቸው አካል አምራች ወይም በምርት ላይ እሴት የሚጨምሩ ከሆነ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።

5. የጨረታ ሰነዱን 200.00 /ሁለት መቶ ብር / በመያዝ መግዛት ይችላሉ

6. ከታች የተጠቀሱትን ሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

የሎት ቁጥር

የሎት ዝርዝር

የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ በኢት ብር (CPO)

ሎት 1

ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች

30,000

ሎት 2

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽሕፈት መሣሪያ

20,000

ሎት 3

የፅዳት ዕቃዎች

30,000

ሎት 4

የህትመት ውጤቶች

23,000

ሎት 5

የደንብ ልብስ

20,000

ሎት 6

መድኃኒትና ሪኤጀንት

50,000

ሎት 7

አላቂ የግንባታ እቃዎች

20,000

ሎት 8

የጉልበት ሥራ አገልግሎት

10,000

7. ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱን ከተጋበዙበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጤና ጣቢያው ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 410 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

8. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የእቃ ናሙና አይነት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

9. በተጫራች የሚሞላው የዋጋ ዝርዝር ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም።

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

11. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ተዘግቶ በቀጣዩ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በጤና ጣቢያው አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

12. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አሟልተው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

13. ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ዋጋ የለውም።

14. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 10 ጤ/ጣቢያ ልዩ ቦታ ብሔረ ፅጌ ማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወረድ ብሎ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- በ011 470 8031 ይደውሉ።

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ከተማ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-30
  • Bid closing time: 18:30
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-01 10:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በቀጣዩ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nifas Silk Lafto Sub City Woreda 10 Health Post
  • Buyer address: ብሔረ ፅጌ ማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወረድ ብሎ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
  • Posted at: 2026-09-19T08:51:38.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders