Textile, Garments and Uniforms

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 08 የብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 01/2019

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 08 የብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት1. የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት፣ 
  • ሎት2. የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ 
  • ሎት3. አላቂ የህክምና እቃዎች፣
  • ሎት4. አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ 
  • ሎት5. የጽዳት እቃዎች፣
  • ሎት6. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች 
  • ሎት7. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣
  • ሎት8. ፕላንት ማሽነሪ፣ 
  • ሎት9 ለሬድዮ ትምህርት ሙሉ ኢንስታሌሽን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ በዚህ መሰረት ት/ቤቱ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎችና አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት.ቁጥር

በጀት ኮድ

እቃ/አገልግሎት ዝርዝር

የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን

ሎት1

6211

የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት

15,000.00

ሎት2

6212

የስቴሽነሪ ዕቃዎች

15,000.00

ሎት3

6214

አላቂ የህክምና እቃዎች

3,000.00

ሎት4

6215

አላቂ የትምህርት ዕቃዎች

7,000.00

ሎት5

6218

የጽዳት እቃዎች

15,000.00

ሎት6

6219

ልዩ ልዩ መሳሪያዎች

7,000.00

ሎት7

6313

ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች

15,000.00

ሎት8

6314

ፕላንት ማሽነሪ መግዣ

15,000.00

ሎት9

6243

ለሬድዮ ትምህርት ሙሉ ኢንስታሌሽን ሥራ

8,000.00

የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ሊኖራቸው ይገባል፡፡

  1. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡና በግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲችለ የተሰጠ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
  2. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ የሆነ እና ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችል መሆን አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ሲ.ፒ.ኦ በእያንዳንዱ ሎት በተቀመጠው መሰረት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት ከሆኑ ከየአደራጃቸው አካል መደረጃታቸው በጨረታ ዋስትና ስራ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።
  5. የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 9 መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ የእቃውን ናሙና ዝርዝር ለግዢ ክፍል ገቢ ማድረግ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያጠቃለለና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው አንድ ወጥ የሆኑ ዋናና ቅጂ ለየብቻ በታሸገ ኤንቬሎፕ/ፖስታ በብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ደ/እና መ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ክፍል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጨራቾችና ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት በብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ደ/እና መ/ደ/ት/ቤት ፋናንስ ቢሮ ቁጥር 9 ይከፈታል።
  9. አስራ አንደኛው ቀን በስራ ቀን ካልዋለ በቀጣዩ በስራ ቀን ልክ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
  10. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ የውል ማስከሪያ 10%/ አስር ፐርሰንት/ ማስያዝ አለባቸው።
  11. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
  12. የት/ቤቱ ጠቅላላ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 25% መቀነስም ሆነ መጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. ተጫራቾቹ የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ጠቅላላ ዋጋ ማስቀመጥ አለባቸው።
  14. ጨረታው ውል ከተዋዋሉበት ጊዜ አንስቶ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 ቀናት ይሆናል።
  15. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  16. አሸናፊ ድርጅት የግዥ ትዕዛዝ ከደረሰበት ቀን ጀምሮ በ5/አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ የሚችሉና የሚወዳደሩባቸው እቃዎች ናሙና ላይ ያሉ መሆን አለባቸው፡፡ የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት በብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ደ/እና መ/ደ/ት/ቤት ማቅረብ ይኖርበታል።
  17.  ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ሳያሟሉ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ መሞከር ከጨረታው ያሰርዛል።
  18. ት/ቤቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ ከትራፊክ ጽ/ቤት ወደ ሾላ ገበያ በሚወስደው ቀጭን አስፓልት ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት ወይም በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ጽ/ቤት አጠገብ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116663877 መደወል ይችላሉ።

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 08 የብሩህ ተስፋ ቅ/አ/አ/ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-01
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-01 10:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Biruh Tesfa Kindergarten and Elementary School
  • Buyer address: 22 ማዞሪያ በትራፊክ ጽ/ቤት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ከወረዳ 8 ጽ/ቤት አጠገብ ነው
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
  • Posted at: 2026-09-19T08:46:25.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders