Textile, Garments and Uniforms

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፊያ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ጎ/ሪ/ግ/ጨ/001/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን ለሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፊያ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው፡-

.

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ጃኬት እና ሱሪ

በቁጥር

490

2

ኮትና ሱሪ ባለገበር

በቁጥር

108

3

ጉርድ ቀሚስ

በቁጥር

28

4

ኮትና ቀሚስ ባለገበር

በቁጥር

186

5

ቱታ

በቁጥር

38

6

ካፖርት/ጋወን

በቁጥር

58

7

ሱሪ

በቁጥር

4

 

ድርጅቱ ባስቀመጠው ሳምፕል መሰረት የሚሰራ

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢ/ኤ/አገ/ ጎንደር ሪጅን ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር (1000257403657) በማስገባትና የባንከ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይችላል፡፡ ጎንደር ሪጅን ማህበረ ቅዱሳን ህንጻ የኢ/ኤ/አገ/ ጎንደር ሪጅን ሰፕላይ ቼይን፤ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 304
  3.  ተጫራቾች ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንክ ጋራንቲ (Bid Bond) ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እና በተ/ቁ 1 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀን ነሃሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተ/ቁ 2 ላይ በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት በዚሁ ቀን ነሃሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
  5. ጽ/ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-5821-6536 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጎንደር ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-08-16
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-08-16 14:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Ethiopia Electric Utility Gonder District
  • Bid bond: 20,000 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 11, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T10:44:26.000Z
← Back to all tenders