Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ 002/2019
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ 2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን
1. የደንብ ልብስ
2. የፅህፈት መሳሪያ
3. የፅዳት እቃዎች
4. ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ መግዣ
5. ቋሚ እቃዊች ግዥ
6. የግብርና የአትክልት ዘር
7. የደንብ ልብስ ስፌት
8. የኤሌክትሪክ ጥገና
9. የትምህርት እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
1. በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ
2.የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆን ይኖርባቸዋል
3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
4. የግብር መለያ ቁጥር (TIN) ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
5. እያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተብ መምታት እና ፊርማ መፈረም አለበት
6. በአቅራቢ የሚሞላ ሰነድ ክፍል 2፣6፤8 መሞላት አለበት
7. የጨረታ ማስከበሪያ በሎት ሲፒኦ መያዝ አለባቸው
8. ጨረታውን ሲያሸነፎ የውል ማስከበሪያ 10% ማሰራት ይኖርባቸዋል
9. አቅራቢነት ሊስት የተመዘገበ
10. ፋይናሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኮፒ ማድረግ አለባቸው።
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር ነው፡፡ C.P.O%
- ሎት1. 6211 የደንብ ልብስ 10,000.00 0.5%
- ሎት 2. 6212 የፅህፈት መሳሪያ 17,500.00 0.5%
- ሎት 3. 6218 የፅዳት እቃዎች 20,000.00 0.5%
- ሎት 4. 6314 ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ መግዣ 7,500.00 0.5%
- ሎት 5. 6313 ቋሚ እቃዎች ግዥ 25,000.00 0.5%
- ሎት 6. 6221 የግብርና የአትክልት ዘር 2000.00 2%
- ሎት 7. 6211 የደንብ ልብስ ስፊት 5,000.00 2%
- ሎት 8. 6243 የኤሌክትሪክ ጥገና 2,000.00 1.5%
- ሎት 9. 6215 የትምህርት እቃዎች 2000.00 2%
- 10. የስፖርት ትጥቅ ከነሙሉ እቃዎች 10% 10,000.00
የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 እሸት ት/ቤት ጀርባ የወረዳ 09 አስተዳደር 2ፎቅ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 20 በመምጣት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
1. የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ለተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 10ኛው ቀን 05/12/18 ዓ.ም 11፡30 ሰነድ ማስገባት ይቻላል፡፡በዓል ከሆነ ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት 2ተኛ ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
2. የጨረታ ሳጥን በ11ኛው ቀን 19/12/18 ጨረታው 3፡30 ታሽጎ በዚያኑ ቀን 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት 2ተኛ ፎቅ ጨረታው ይከፈታል ዘግይተው የቀረቡ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
3. ተጫራቾች ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም ፍሎድ ያለበት ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
4. ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው።
5. ተጫራቾች በወሰዱት በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ በመፈረም እና ህጋዊ ማህተም በማድረግ ፋይናሻል እና ቴክኔካል ኦርጅናልና ኮፒ በየሎቱ ለየብቻ በማሸግ በወረዳው አድራሻ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 10 ቀን 11፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. በጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማ እና ማህተም የሌለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም
7. ተጫራቾች ያለፋበትን እቃዎች በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ግምጃ ቤት በራሳቸው ትራንስፖርት ማድረስ አለባቸው
8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት በተወዳደሩበት ዝርዝር እቃዎች መሰረት ናሙናውን አስቀድሞ ማቅረብ አለባቸው ጨረታ ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት የለውም።
10. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት በእያንዳንዱ የእቃ ዋጋ ላይ ቫት ተጨምሮ መሞላት አለባቸው ይህ ካልሆ ተቀባይነት የለውም
11. አነስተኛና ጥቃቅን በሚያመርቱት ምርት ብቻ ልዩ ድጋፍ ይደረግላቸዋል፡፡ በማያመርቱት ምርት ላይ ግን እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያና የውል ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው።
አድራሻ፡- በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ኳስ ሜዳ እሽት ት/ቤት ጀርባ ወረዳ 9 አስተዳደር ህንጻ 2ተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 011-2-30-41-01 / 011-275-90-43
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-25
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-08-25 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ketema Sub City Woreda 9 FEDB
- Buyer address: በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ኳስ ሜዳ እሸት ት/ቤት ጀርባ ወረዳ 9 አስተዳደር ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 11, 2026)
- Posted at: 2026-08-11T11:17:14.000Z