Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ዋዩ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019ዓ.ም

የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ

  1. እስቴሽነሪ ዕቃዎች ሎት 1 .... 24,900 (ሃያ አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ ብር) ብቻ
  2. የደንብ ልብስ ሎት 2 ....... 25,800 (ሃያ አምስት ሺህ ስምንት መቶ ብር) ብቻ
  3. የጽዳት ዕቃዎች ሎት 3 ...... 25,200 (ሃያ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ብር) ብቻ
  4. ቋሚ ዕቃዎች ሎት 4 ...... 39,000 (ሰላሳ ዘጠኝ ሺህ ብር) ብቻ
  5. የህትመት አገልግሎት ሎት 5 ...... 9,581 (ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ሰማንያ አንድ ብር ከ10/100) ብቻ
  6. የትራንስፖርት አገልግሎት ሎት 6 ...... 12,966.32 (አስራ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ስድስት ብር ከ32/100) ብቻ
  7. የጉልበት አገልግሎት ሎት 7 ....... 10,447.79 (አስር ሺህ አራት መቶ አርባ ሰባት ብር ከ79/100) ብቻ
  8. የመስተንግዶ አገልግሎት ሎት 8 ....... 16,060.80 (አስራ ስድስት ሺህ ስልሳ ብር ከ80/100)
  9. ለህንጻ ቁሳቁስና እድሳት ሎት 9 ......... 10,189.57 (አስር ሺህ አንድ መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ብር ከ57/00) ብቻ
  10. ለመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ሎት 10 ......... 2,274 (ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሰባ አራት ብር) ብቻ
  11. ለኤሌክትሮኒክስ ጥገና ሎት 11 ........... 2,720 (ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ሃያ ብር) ብቻ

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፦

1. የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።

3. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና በተሰጣቸው የንግድ ዘርፍ ብቻ መሳተፍ ይኖርባቸዋል።

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ከወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 12 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

6. ማንኛውም ተጫራች ከታወቅ ባንክ የጨረታ ማስከበሪያ CPO በየሎቱ ስር ማቅርብ ይኖርበታል።

7. የጨረታ ማስከበሪያ እና የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ የምታጽፉ ጥቃትን እና አነስተኛ አቅራቢዎች የተሰማራችሁበትን የንገድ ስራ መስክ ዘርፍ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ቢበዛ ለ60 ቀናት ብቻ ነው።

9. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሁፍ የሚገለጽላቸው ሲሆን ለጨረታው አፈንንም ውል ማስከበሪያ ለአሸነፉበት ጠቅላላ ዕቃ ዋጋ 10% CPO ማስያዝ ግዴታ አለበት።

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የሞሉትን ዋጋ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ10ኛው ቀን ልክ 11፡30 ላይ ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል። የመክፈቻ ቀን አሁድና ቅዳሜ ላይ ከዋለ ሰኞ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

11. የወረዳው አስተዳደር የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. ተጫራቾች የሚያቀርቡበት የአንድ ዕቃ ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት።

13. ተጫራቾች በሚጫረቱበት ዕቃ ላይ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

14. የቋሚ ዕቃዎች የሚቀርበው በእስፔስፊኬሽን መሰረት ይሆናል።

15. ነጋዴው በጨረታ ሰነድ ላይ ማህተም ሳያደርግ፣ ዋጋ ሳይሞላ፤ ስርዝ ድልዝ በፍሉድ ያጠፋ ከሆነ ሰነዱ ለውድድር አይቀርብም።

16. የጨረታ አሸናፊዎች ወይም ድርጅት ማሸነፉ አንደተረጋገጠ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ቀርበው ውል መፈጸም አለበት።

አድራሻ፦ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ የቀድሞ መሬት ማኔጅመንት ግቢ ውስጥ ዋዩ ወረዳ 15 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15/ዋዩ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-21
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን ልክ 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-22 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nefas Silk Lafto Sub City Wereda 15 Finance Bureau
  • Buyer address: ሃጫሉ ሁንዴሳ ጎዳና በተለምዶ ተገጣጣሚ ሰፈር 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Aug 11, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T11:30:44.000Z
← Back to all tenders