Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማሀገሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሥር ለሚገኙት ሴክተር መስሪያ ቤቶች ግልፅ ጨረታን አውጥቶ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማሀገሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሥር ለሚገኙት ሴክተር መስሪያ ቤቶች ግልፅ ጨረታን አውጥቶ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥ አይነቶችን፡-
- የፅሕፈት መሣሪያ፤ የፅዳት መሣሪያ የሚውል፤
- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ለቴክኒክ እና የትምህርት ሥልጣና ዕቃዎች የሚውል፤
- የቋሚ ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች በግልፅ
- የግንባታ ዕቃዎች፤ የመኪና መለወዋጫ እና ለሞተር መለወዋጫ እቃዎች
- ለድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች ደንብ ልብስ/ዩኒፎርም/ና
- ሞተር ግዥ ባለ 125 እስከ 175 ስስ
በጨረታ ለመግዛት ስለምንፈልግ ግልፅ ጨረታ ማውጣታችን እየገለጽን አስፈለጊ መስፈርቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል።
1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው እና የ2018/2019 ዓ.ም ግብር ስለመክፈሉ ከጉሙሩክና ገቢዎች ባለሥልጣን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
2. በንግድ ሥራ ምዝገባ ዝርዝር ውስጥ የተመዝገበ፣ በዘመኑ ታደስ ንግድ ፍቃድ ያለውና
3. የVAT ተመዝጋቢ የሆነና TIN NO. ያለው
4. የሚያስፈልግ ሰነድ /specification/ የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ ብር) ብቻ በዋማሀገሎ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ከወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር በአካል ቀርቦ መውሰድ የሚችል፤
5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአንድ ሰነድ በጥሬ ገንዘብ ብር 10,000 (አስር ሽህ በ64 ሞዴል ማስያዝ የሚችልና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና አሸናፊው በውል ከታወቀ ከ 15 ቀን በኋላ የሚመለስ ይሆናል።
6. ለውል ስምምነት ማስከበሪያ የሚውል ከጠቅላላው ግዥ ገንዘብ ውስጥ 10% ማስያዝ የሚችልና የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ አሸናፊው በውል ከታወቀ ከ10 ቀን በኋላ የሚመለስ ይሆናል።
7. የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው በጊዜ ና በጥራት ካላቀረበ ውል ማስከበሪያ ገንዘብና የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የሚወረስ ይሆናል።
8. አሸናፊው ያሸነፈበትን ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል ፤ እንዲሁም በአካል ቀርቦ ውሉን መፈረም ይኖርበታል።
9. አሸናፊው ያሸነፈበትን ዕቃ እስከ ዋማ ሀጋሎ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
10. የጨረታ ተወዳደሪዎች ማንኛውም ሰነድ አሪጅናልና ኮፒውን ፤ የቴክኒክ ዋናና ኮፒ የፋይናንስ ፖስታ ዋናና ኮፒውን ማስረጃ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሁሉንም በአንድ ትልቅ ፖሰታ አሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
11. የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ከፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ27/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ይዘጋል።
12. ጨረታው ለ15 የሥራ ቀናት በአየር ለይ ከቆየ ቦኋላ በ28/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 ተወዳዳሪው ወይም ሕጋዊ ተወካይ በተገኙበት በዋማ ሀጋሎ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ኃላፊ ቢሮ ቁጥር 2 (ሁለት) ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፦
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈልየመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
- ተወዳዳሪው ተወካዩ ሰነድ አስገብቶ በጨረታው መክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ ባይገኝም ጨረታውን ለመክፈት አያስተጓጉልም።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-574-470-196 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን በአክብሮት እንጠይቃለን።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-02
- Bid closing time: 10:30
- Bid opening: 2026-09-03 13:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: East Wollega Zone Wama Hagelo Woreda FEDB
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር) ለአንድ ሰነድ
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 11, 2026)
- Posted at: 2026-08-11T11:43:31.000Z