Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Description

ማረሚያ

የቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ነሀሴ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 36 ላይ በወጣው ማስታወቂያ የተለያዩ የግንባታ መሳሪያዎች ለመንገድ ስራ የሚውሉ ማሽነሪዎች የሚለውን በስህተት ለንግድ ስራዎች በሚል በስህተት የወጣ ስለሆነ ለመንገድ ሥራ በሚል የታረመ መሆኑን እየገለፅን የተቀረው ሃሳብ ግን ነሀሴ 1ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው ማስታወቂያ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a758e180a538a16c5000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-08-25
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15/አሥራ አምስት/የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን በ11:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-26 09:30
  • Bid opening (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15/አሥራ አምስት/የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን በ11:00 ሰዓት የሚጠናቀቅ ሲሆን በሚቀጥለው ቀን በ3:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Buno Bedele Zone Meko Woreda FEDB
  • Published on: Addis Zemen (Aug 11, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T12:02:47.000Z
← Back to all tenders