Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በደ/ም/ኢ/ሕ/ መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የቢሮ ዉበትና ጽዳት እቃዎች፣ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ሸሚዝ፣ ብትን ጨርቅ አቅርቦ በሰዎች ልክ ሰፍቶ ማቅረብ፣ የተለያዩ ቆዳ ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ሕ/ መንግስት ሸካ ዞን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በማሻ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል።

  1. የጽህፈት መሳሪያዎች 
  2. የቢሮ ዉበትና ጽዳት እቃዎች፣ 
  3. የተዘጋጁ ልብሶች 
  4. ሸሚዝ 
  5. ብትን ጨርቅ አቅርቦ በሰዎች ልክ ሰፍቶ ማቅረብ፣ 
  6. የተለያዩ ቆዳ ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ይጋብዛል።

  • በተራ ቁጥር 1 እስከ 6 የተጠቀሱ እቃዎች ቀጥታ ግንኙነትና አግባብነት ያላቸዉ የ2019 ዓ.ም የንግድ ፍቃድ ያሳደሱ እንዲሁም በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ ስለመመዝገባቸዉ የምስክር ወረቀት እና የቫት/ የተጨማሪ እሴት ታክስ/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  • ተጫራቾች፣ ለሚወዳደርባቸው ተ.ቁ 1 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000/ አስር ሺህ ብር /በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ማስያዝ የምችሉሆኖ በተ.ቁ 2 እስከ 6 ድረስ ላሉት ዕቃዎች ለእያንዳንዳቸው በ5000/ አምስት ሺህ /በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ በእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ማሻ ከተማ ገ/ቅ/ባ/ሰ/ጽ/ቤት ቢሮ ገንዘብ በመክፈል ደረሰኙን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን ከማሻ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 መዉሰድ ይቸላሉ።
  • ተጫራቾች በጨረታውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ 1 አርጅናል እና 2 ኮፒ በመለየት ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ ማሻ ከተማ ፋ/ ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ /ን/አስ/ር ሥራ ሂደት ቢሮ ለዚህ ጨረታ አገ/ት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ይህ ማስታወቂያ በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21/ ሀያ አንድ / ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይቆያል።
  • ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ታሽገ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • 22ኛዉ ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የመንግስት የስራ ቀን ጨረታው በተመሳሳይ ሠዓትታሽጎ ይከፈታል።
  • የጨረታ አሽናፊ የሆነው አቅራቢ ዕቃዎችን አጓጉዞ በማሻ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማቅረብ አለበት።
  • ውል እንዲገባ ከተጻፈበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ደረስ ዕቃዎችን ማሻ ከተማ ፋይናንስ ንብረት ክፍል መጋዝን ማቅረብ አለበት።
  • ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ለማስያዝ ፍቃደኛ መሆን አለበት።
  • የሚቀርቡ እቃዎች ጥራት ያላቸዉና በተሰጣቸዉ ስፔስፍኬሽን መሰረት አሟልተዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ማሳሰቢያ - ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ 0474522817 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የማሻ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-01
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-01 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Masha City FEDB
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: በእያንዳንዱ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Aug 11, 2026)
  • Posted at: 2026-08-11T12:09:34.000Z
← Back to all tenders