Stationery
በደቡብ ኢትዮጵያ በወላይታ ዞን ጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ጽ/መሣሪያ እና ጽዳት ዕቃ ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር መደበኛ 1-2019
በደቡብ ኢትዮጵያ በወላይታ ዞን ጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለመንግሥት ሴክተር መ/ቤቶች ጽ/መሣሪያ እና ጽዳት ዕቃ ግዥ ለመፈጽም የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
|
ተ.ቁ |
የዕቃ አገልግሎት አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ CPO |
የማይመለስ የሰነድ መግዣ ዋጋ |
|
1 |
ጽ/መሣሪያ እና ጽዳት ዕቃ |
20,000 |
200 ብር |
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
2. ከመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ
3. ተጫራቾች የግብር ከፋይ ቁጥር / ያላቸውና የተጨማሪ እሴት /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ
4. የጨረታ አሸናፊ ሰሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ተመላሽ ተደርጎ የውል ማስከበሪያ 20% ለማስያዝ ፍቃደኛ የሆነ፡፡
5 የሰነዱን ኦርጅናሉንና ፎቶ ኮፒ : ለየብቻቸው : በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) ሙሉ አድራሻቸውንና የድርጅቱን ስም በመጥቀስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6 በሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ እንዲሁም የማይነበብ ከሆነ ከጨረታው ውጪ ይሆናል።
7. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከመ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 1 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
8. ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋቸውን ሞልተው የድርጅታቸውን ህጋዊ ማህተም አድርጎ ማቅረብ አለባቸው።
9. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ30 ቀን በኋላ በሚውለው በሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 የሚከፈት ይሆናል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ = 0913 921 119 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስተዳደር
ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ30 ቀን በኋላ በሚውለው በሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-12 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ30 ቀን በኋላ በሚውለው በሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት 4፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Wolayita Zone Gununo Hamus City FEDB
- Bid bond: 20,000 ብር
- Bid document price: 200 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 12, 2026)
- Posted at: 2026-08-12T08:23:09.000Z