Spare Parts and Car Decoration Materials
በአርሲ ዞን ጋለማ የ/ገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን ሓላፊነቱ የተ/የግ/ማህበር የመኪና ጎማ 12*20 ሆኖ ባለ 22 ክር ብዛት 24፤ ትሪአንግል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአርሲ ዞን ጋለማ የ/ገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን ሓላፊነቱ የተ/የግ/ማህበር የመኪና ጎማ 12*20 ሆኖ ባለ 22 ክር ብዛት 24፤ ትሪአንግል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፣
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘኑን ግብር ከፍለው ንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው እና በፌደራል ፤በክልል ወይም በዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በግዢዎች እና ንብረት ማስወገጃ ኤጀንሲ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው እና የሚነበብ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00(አራት መቶ) በጋለማ የ/ገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን ሓላፊነቱ የተ/ የግ/ማህበር ሂሳብ ቁጥር 1000041394618 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ጋማ ገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን ፋይናንስ ክፍል ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ንግድ ፍቃድና ግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ኦሪጂናል እና ኮፒ በፖስታ በማሸግ ከላይ በተራ ቁጥር 1፣2 እና 3 ላይ የተጠቀሱትን የሰነድ ስፈርቶች በጨመር እስከ 10ኛ የስራ ቀን ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን፤ ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአርሲ ዞን በበቆጂ ከተማ ጋለማ የ/ገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን አዳራሽ ይከፈታል።
- ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 0911030518/0912812829
የአርሲ ዞን የጋለማ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን
ሓላፊነቱ የተ/ የግ/ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-08-24
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-24 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: የጋለማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒዬን ኃ.የተ
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 12, 2026)
- Posted at: 2026-08-12T09:11:51.000Z