Textile, Garments and Uniforms
ሎያል ሴኩሪቲ አ.ማ. የጥበቃ ሰራተኞችና የጽዳት ሰራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ለሎያል ሴኩሪቲ አ/ማ ለጥበቃ እና ለጽዳት ሰራተኞች
አልባሳትና ጫማ ግዥ
ሎያል ሴኩሪቲ አ.ማ ለ2019 ዓ/ም የስራ ዘመን አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ሰራተኞችና የጽዳት ሰራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የሚገዙ እቃዎች:-
- የጥበቃ ሱሪ
- የጥበቃ ሸሚዝ
- የጥበቃ ኮት
- የጥበቃ ጃኬት
- የጽዳት ሰራተኛ ሽርጥ
- ኮፍያ
- ከረባት
- የሴት ጉርድ ጫማ፣ የወንድ ጉርድ ጫማ፣ ቦት ጫማ እና ጉርድ ቦት ጫማ
2. ተጫረቾች ልያሟሉ የሚገባቸው መስፈርቶች፡-
- በዘርፉ የሚሰሩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ቲን ነምበር፣ ቫት ተመዝጋቢ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ሰነድ በተወሰነው ዋጋ መግዛት የሚችል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/ bid security/ በባንክ ጋራንቲ /CPO /50,000.00/ሃምሳ ሺህ/ ብር ማስያዝ የሚችል
- የቀረበለት የአልባሳትና ጫማዎች የተጠየቀውን የጥራት መስፈር የሚያሟሉ።
- የዘመኑን ግብር የከፈለና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል።
3. የጨረታ ሂደት፡-
- የጨረታ ሰነድ በማይመለስ 300 ብር በመግዘት በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ከድርጅቱ ዋናው ቢሮ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እስከ 11፡00 ሰአት ድረስ መውሰድ ይቻላል።
- ጨረታው ከ5ቀን በኋላ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ከረፋዱ4፡30 ሰአት ህጋዊ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
- አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ አ/አ/ከ/አስ/ቦሌ ክ/ከ ወረዳ 03 ቦሌ መድህኒያለም ኦሮሚያ ልማት ማህበር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢ/ቁ 213ኤ ስልክ 09 74 18 19 10/ 09 13 33 13 49/ 09 28 60 37 74 ግልጽ ያልሆነ ነገር ካለ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
ሎያል ሴኩሪቲ አ/ማ
Tender details
- Deadline: 2026-08-18
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ቆይቶ ጨረታው ከ5 ቀን በኋላ 4፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-08-18 10:30
- Bid opening (note): በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ቆይቶ ጨረታው ከ5 ቀን በኋላ 4፡30 ሰአት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Loyal Security S.C
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 12, 2026)
- Posted at: 2026-08-12T10:23:16.000Z