Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በኢሉአባቦራ ዞን ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ስልጠና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዕቃዎችን በ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን ለስልጠና፣ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢሉአባቦራ ዞን ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ስልጠና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዕቃዎችን በ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን ለስልጠና፣ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

  • የጽህፈት መሳሪያዎች፣
  • የጽዳት ዕቃዎች፣
  • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
  • የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸሮችን፣
  • ደንብ ልብሶች፣
  • የግንባታ መሳሪዎች፣
  • የተለያዩ ጎማዎች፣
  • የተለያዩ ህትመቶች፣
  • የጋርሜንት ዕቃዎች ወይም ጨርቃ ጨርቆች፣
  • የግብርና መሳሪያዎች፣
  • የከብቶች ህክምና መሳሪያዎች እና መድሃኒቶች፣
  • የጸጉር መሥሪያ ዕቃዎች ወይም Hairdressing materials

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1.ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4. የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረ ቼክ ወይም ሲፒኦ ከውድድር ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ

5. አሸናፊ ተጫራቾች ለመልካም ሥራ አፈፃፀም የጠቅላላ ዋጋውን 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን አንስተው ለተከታታይ የሥራ ቀን 15 ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከኢሉባቦር ዞን ዳሪሙ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ሥልጠና መውሰድ ሁሉንም ሰነድ በሃምሳ ብር በመግዛት ዋጋውን ሞልተው ከገዙበት ቀን ጀምሮ እስከ 25/12/2018 ዓ.ም ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀዉ ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በ26/12/2018 ዓም እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት በተዘጋጀው ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. የጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ26/12/2018 ዓ.ም በ8፡30 ሰዓት በግልፅ ይከፈታል

9. የዕቃው ማስረከቢያ ቦታ ዳሪሙ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ሥልጠና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሆኖ ጠቅላላ ወጪ የሻጩ ግዴታ ናቸው።

10. በሌላ ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

12. ከተራ ቁጥር 1-12 በተጠቀሰው ያልተሰማማ በጨረታው መሳተፍ የለበትም ለተጨማሪም መረጃ በስልክ ቁጥር 047 444 0346, 09 17 95 08 67 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ።

የዳሪሙ ወረዳ ቴ/ሙያ እና ትምህርት ስልጠና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-01
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-09-01 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Darimu Woreda TVET College
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 50.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 13, 2026)
  • Posted at: 2026-08-13T07:58:12.000Z
← Back to all tenders