Stationery

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን ከላይ የተጠቀሱትን አዳዲስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሱና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎች መወዳደር ይችላሉ።

1. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናት ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000000769553 ብር 600 /ስድስት መቶ/ በመክፈል ከኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ደረሰኝ መውሰድ ይችላሉ።

2. የጨረታ ሰነዱን Technical & Financial ኦርጅናልና ኮፒውን በጥንቃቄ በመሙላት በ7ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡15 ሰዓት ሆኖ ነገር ግን ቀኑ የበዓል ቀን ወይም የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒየኑ ስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፣

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 5% ሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ አለበት፣

4. ዩኒየኑ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ
09 13 71 87 32/ 09 10 94 38 03
ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን


Tender details

  • Deadline: 2026-08-20
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-20 14:15
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛው ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Erer Farmers’ Cooperatives Union
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 600.00 (ስድስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 13, 2026)
  • Posted at: 2026-08-13T08:07:39.000Z
← Back to all tenders