Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ባሌ ዞን ዳዌቃችን ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለማገኙ መንግስት መ/ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማሽኖች እና የICT እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ባሌ ዞን ዳዌቃችን ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለማገኙ መንግስት መ/ቤቶች የፅሀፈት መሳሪያዎች ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ውስጥ ማገልገያ ዕቃዎች የደንብ ልብስ ፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማሽኖች እና የICT እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በዚህ መሠረት ከዚህ በታች ያሉትን መስፍርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ሕጋዊ ድርጅት መወዳድር ይችላል።
1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፎቶ ኮፒና ኦርጅናል ዶክሜንት ማቅረብ የሚችል
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸው ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
3. በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
4. የVAT ተመዝጋቢ ወይም የTOT ተጠቃሚ ሆኖ ናቸው የሚያስረዳ መተማመኛ ማቅረብ የሚችሉ
5.ማንኛውም ተጫራች በተወዳደሩበት አቃ በጫረታው ዝርዝር ስነድ ላይ ሞዴልና ብራንድ (model and Brand) ካልሞሉበት ተቀባይነት አይኖረውም።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸው በሰም በታሸ ኢንቨሎፕ አድርገው በመፈረም በተዘጋጀው የጫረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
7. የጫረታ ማስከበሪያ የሚሆን 2% (ሁለት ፐርሰንት) በባንክ በተሰመሰከረለት ኦርጅናል CPO በዶኩሜንት ውስጥ አስገብቶ በማሸግ ወይም 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በእጅ በካሽ ማስረከብ አለባቸው
8. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በጫረታው መሳተፍ ይቻላል።
9. የጫረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ ዋጋ አስር ፐርስንት (10%) በጥሬገንዘብ ወይም በባንክ በተመሰከረለት CPO ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
10. የጨረታው አሸናፊዎች ማሸነፋቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመኘት የውል ስምምነት መፈፀም ይጠበቅባቸዋል።
11. ለተሸናፊ ተጫራቾች ጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙች CPO ወዲያውኑ የሚመለስላቸው ሲሆን የጫረታ አሽናፊዎች ግን የውል ማስከበሪያ እንዳስያዙ ላልተወሰ ጊዜ ይቆያል
12. ይህ ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት 16ኛው ቀን አራት ሰዓት ተኩል (4፡30) ተዘግቶ አምስት ሰዓት (5፡00) ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወከዮቻቸው በተንኙበት በዳዌቃችን ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል። ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል ያልተገዩበት ሰነድ በጭራሽ አይከፈትም።
13. የጫረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም በበዓለትን ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት የመዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ይሆናል።
14 ተወዳዳሪዎች በህግ የተደነገጉ እና በጋዜጣው ላይ የወጡትን ማንኛውን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል
15. ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቡት ማንኛውም መረጃ ላይ ለፖስታ ውጭ ሆነ ውስጥ ፊርማ እና ህጋዊ ማህተም ሊኖረው ይገባል ከሌለው ግን ተቀባይነት የለውም።
16. በማይከሮ የተደረጁ ማህበራት (IMX) ይበረታታሉ።
17. የጨረታው አሸናፊዎች የማጓጓዢያ መጪዎችን በሙሉ እስከ ዳዌቃችን ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ድረስ መሸፈን ይጠበቅባቸዋል።
18. ለተሰበሩ ዕቃዎች ወይም አገልግሎት መስጠት ለማይችሉ ዕቃዎች መስሪያ ቤቱ ዋጋ አይከፍልም
19. መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመዘረዝ ሙሉ መብት አለው።
20. ተወዳደሪዎች በሚያቀርቡት ማንኛውም ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለበት ተቀባይነት የለውም
21. የጫረታውን ዝርዝር ሰነድ ከዳዌቃቸን ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር ብቻ በመክለል መግዛት ይቻላል።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-11-14-62-40 ወይም በ 09-22-32-83-01 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምሥራቅ ባሌ ዞን ዳዌቃችን ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-08-31
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት 16ኛው ቀን አራት ሰዓት ተኩል (4፡30)
- Bid opening: 2026-08-31 11:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት 16ኛው ቀን አምስት ሰዓት (5፡00)
- Region: Oromia
- Publishing entity: ኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ባሌ ዞን ዳዌቃችን ገ/ጽ/ቤት
- Bid bond: 2% (ሁለት ፐርሰንት) በባንክ በተሰመሰከረለት ኦርጅናል CPO በዶኩሜንት ውስጥ አስገብቶ በማሸግ ወይም 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በእጅ በካሽ
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Aug 13, 2026)
- Posted at: 2026-08-13T08:43:16.000Z