Stationery
የሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለዌረ ድጆ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesTextile, Garments and Uniforms
Central Ethiopia
More tags
Textile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesGeneratorsEnergy, Power and ElectricityCleaning and Janitorial Equipment and ServiceSolar and PhotovoltaicPumps, Motors and CompressorsAmharic2merkatoHalaba Zone Wera Dijo Woreda FEDB
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለዌረ ድጆ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ ቤቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
- የጽ/መሳሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች (ሎት:-1)፣
- ደንብ ልብስ (ሎት:2)፣
- ሞተር ሳይክል (ሎት:3)፣
- ፈርኒቸር (ሎት:-4)፣
- ኤሌክትሮኒክስ(ሎት፦5)፣
- ሶላር ጄኔሬተር (ሶላር ፓምፕ (ሎት:6)
በዚህም መሠረት ፡-
- በዘርፉ የተሰማራችሁ የ2019 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- የንግድ ምዝገባ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት
- የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/ ማስታወቂያ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በታሸገ ፖስታ በኦርጅናልና በኮፒ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 02 ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስክበሪያ 5,000/አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በ22ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የመክፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
- በዕለቱ የጨረታ ተወዳዳሪዎች ወይም ወኪሎቻቸው ባለመገኘታቸው ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-09 16 54 53 89
በሀላባ ዞን የዌራ ዲጆ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ22ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-04 10:30
- Bid opening (note): ማስታወቂያ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ22ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Halaba Zone Wera Dijo Woreda FEDB
- Bid bond: 5,000.00 ብር
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 14, 2026)
- Posted at: 2026-08-14T07:22:42.000Z